Khilx Academy Public Telegram channel photo

Khilx Academy Public

@khilxprogramPublic Channel

Real skills. Real growth. Real results. Join KhilX Academy. khilx.academy ✅ Contact support: @khilxsupport ✅Call: +251 90 676 9999

10.2k (10,165 subscribers)
Members
—
Rating
65
Total Posts
Sep 16, 2026, 11:55 PM
Updated
Apr 3, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameKhilx Academy Public
Username@khilxprogram
CategoryOnline Classes
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members10,165
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 3, 2026
Last UpdatedSep 16, 2026 • 10 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#60445-43
Language Ranking
#12862-1
Category Ranking
#195No change

Participant Growth (Last 14 Days)

Total: 10.2K
24h growth: +500 5%
04/0304/1004/2706/0407/1908/1909/0709/16

Latest Posts

Khilx Academy Public

Sep 09, 2026, 19:14

ሥራ ለመሥራት፣ ወይም ለመማር እየሞከራችሁ consistent መሆን ከተቸገራችሁ፣ ችግራችሁ  motivation ሳይሆን friction ነው። ችግሩ መጀመር በጣም ከባድ ሆኖ መሰማቱ ነው።

• የምትሰሩበት laptop ዝግጁ አይደለም።
• የምትሰሩበት ቦታ አልተስተካከለም።
• መጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ አታውቁም።
• በእናንተ እና ባላችሁ task መካከል በጣም ብዙ steps አሉ።

ስለዚህ መጀመርን ቀላል ያድርጉት።
✅የምትሰሩበትን tools ቀድማችሁ አዘጋጁ።
✅የምትሰሩበትን ቦታ አስተካክሉት።
✅ስራችሁን ወደ simple steps ከፋፍሉት።
✅Google Calendar ተጠቀሙ

መጀመሪያውን ቀላል አድርጉት፣ consistency ለመጠበቅ ቀላል ይሆናል።
4,0200033
Khilx Academy Public

Sep 09, 2026, 19:14

መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟
3,2200018
Khilx Academy Public

Sep 09, 2026, 19:14

ዛሬ ሰኞ ነው። ለሳምንታችሁ direction ማስቀመጥ የምትችሉበት ጥሩ ቀን ነው።

ሳምንቱ የሰጣችሁን እየተቀበላችሁ እና react እያደረጋችሁ እንዳታሳልፉ። ዛሬ What do you want to achieve this week? ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ።

በዚህ week ላይ ከሁሉም በላይ priority የምትሰጡት ነገር ምንድነው? ማሻሻል የምትፈልጉት one habit ምንድነው? ለረጅም ጊዜ procrastinate ስታደርጉት የነበረው ነገርስ?

ሁሉንም ነገር መቆጣጠር አያስፈልጋችሁም። የምትሄዱበትን direction ማወቅ ግን አለባችሁ።

የዚህ week እቅዳችሁን አስቀምጡ፤ እና ወደ action ግቡ።👊
2,7400035
Khilx Academy Public

Sep 09, 2026, 19:14

Photo
አንድ skill በተማራችሁ ቁጥር ቀጣዩን skill መማር እየቀለለ ይመጣል።

ምክንያቱም skill በምትማሩበት ሰዓት የሚፈለገውን process መረዳት ትጀምራላችሁ። አንድ ነገር እንዴት practice እንደሚደረግ፣ ከባድ ነገርን ወደ small steps እንዴት መክፈል እንደሚቻል፣ የት ላይ እንደምትሳሳቱ እና feedback ተቀብላችሁ እንዴት እንደምታሻሽሉ ትማራላችሁ።

ለምሳሌ guitar መጫወት የምታውቁ ከሆነ piano መማር ስትጀምሩ ለመረዳት ከዜሮ አትጀምሩም። Rhythm፣ notes፣ practice እና እጃችሁን ለማላመድ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ።  

    ስለዚህ አዲስ skill በተማራችሁ ቁጥር አንድ ነገር ብቻ አትጨምሩም። እንዴት መማር እንዳለባችሁ እየተማራችሁ ነው!

ይህን ከተማራችሁ በኋላ ደግሞ ማንኛውም አዲስ skill መገንባት ቀላል ይሆናል።
2,8900021
Khilx Academy Public

Sep 09, 2026, 19:14

🚨 IMPORTANT WARNING

We’ve also noticed some scammers using names like “MOH Anbessa Support” and presenting themselves as Khilx.

Please note: This is NOT Khilx, and we have no connection or affiliation with these accounts. ❌

For your safety, always verify any Khilx-related information through our official Khilx page and channels.

⚠️ Don’t share personal information or make any payments to unverified accounts.

“MOH Anbessa Support” በሚል ስም እራሳቸውን Khilx እንደሆኑ የሚያስመስሉ አካውንቶችን እንዳሉ ደርሰንበታል።

እባካችሁ ልብ በሉ፦ እነዚህ አካውንቶች Khilx አይደሉም፣ ከእኛም ጋር ምንም ዓይነት ትስስር የላቸውም። ❌

ማንኛውንም Khilx መረጃ ወይም ድጋፍ ለማግኘት official Khilx page https://t.me/khilxsupport እና channels ብቻ ይጠቀሙ።

⚠️ እባካችሁ የግል መረጃ አትስጡ፣ እንዲሁም ለማታውቋቸው አካውንቶች ክፍያ አትፈጽሙ።

#Khilx
2,9700020
Khilx Academy Public

Sep 09, 2026, 19:14

Photo
Why are you afraid to create content?

ሰዎች ምን ይሉኛል?? ድምፄስ? አነጋገሬስ?

እናንተ የምትፈሩት ነገር ትክክል ነው። Your first videos are supposed to be awkward.የመጀመሪያዎቹ ቪዲዮዎቻችሁ ላይ ጎበዝ እንዳልሆናችሁ ሊሰማችሁ ይችላል ፤ አነጋገራችሁ ይገርማችኋል፣ ካሜራ ፊት ላይ መቆምም እንግዳ ይሆንባችኋል። And that's okay.
አንድ ቀን ካሜራ ላይ ያን ያህል ሳትጨነቁ ትናገራላችሁ። አንድ ቀን የዛሬን ቪዲዮ አይታችሁ I can't believe I used to be this awkward ትላላችሁ።

ስለዚህ perfect ለመሆን አትጠብቁ። Post the awkward version. ምክንያቱም ጥሩ መሆን የሚጀምረው መጀመሪያ ላይ ጥሩ ባለመሆን ነው።

ምንድነው መፍራት?
3,4900050
Khilx Academy Public

Sep 09, 2026, 19:14

Photo
🚀 TODAY’S THE DAY!

Scaling with Yonas — Free Live Session ዛሬ ነው! 🔥

ከclient ጋር እየሰራችሁ ነው? አሁን ያለውን ስራ እንዴት Scale ማድረግ እንደምትችሉ አብረን እንነጋገራለን። 📈

📅 ዛሬ | አርብ ነሐሴ 8

ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ ኑ! 🙌

📩 “SCALING” ብላችሁ https://t.me/khilxsupport ላይ ይፃፉልን።

❤️ ዛሬ እንገናኝ!

#Khilx
2,980000
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

Photo
Specific Skill ከሌላችሁ ወጥታችሁ ስራ መፈለግ ከባድ ነው!

በተለይ Freelancer ለመሆን ስታስቡ ስራ ለመፈለግ ስትወጡ፣ “ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ” ማለት ብቻ በቂ አይደለም።ምክንያቱም Employer ሲያያችሁ በመጀመሪያ የሚጠይቀው፦

“ይሄ ሰው ምን ሊሰራልኝ ይችላል?”
የሚለውን ነው።

ለምሳሌ" Digital Marketer ነኝ" ከምትሉ "Business ላላቸው ሰዎች social media content በመስራት lead በማምጣት እረዳለው" ብትሉ የምትሰጡት value የበለጠ ግልፅ ያደርገዋል::

ይህ ደግሞ ራሳችሁን በቀላሉ ለMarket ማቅረብ እና ትክክለኛው client ማግኘት ያቀልላችዋል::

ስለዚህ ስራ ከመፈለጋችሁ በፊት ምን መስራት እንደምትችሉ እወቁ ችግር መፍታት የሚችል ሰው ሁኑ።
1,9800018
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

አመቱ ሊያልቅ exactly 1 ወር ብቻ ነው የቀረው።

ብዙ ሰው አሁን ላይ የሚለው Anyway አመቱ አልቋል፣ let me just chill እና next year አዲስ ነገር እጀምራለሁ።

But in reality ላሰበበት ሰው 1 ወር በጣም ብዙ time ነው!

30 days is a lot of time. በዚህ 1 ወር ውስጥ ቢያንስ ለቀጣይ አመት የሚጠቅማችሁን አዲስ ነገር መጀመር ትችላላችሁ።

So, new year resolution ብላችሁ perfect time አትጠብቁ።

Next year ላይ ዜሮ ላይ ከመጀመር፣ አሁን ላይ ከሁሉም ሰው ቀደም ብላችሁ ትገባላችሁ።

1 ወር ብዙ ነው። Make it count. Let’s get to work!💪
2,0500016
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

Photo
⏳ 1 ቀን ብቻ ቀረ! 🚀

የKhilx ተማሪዎች፣ የጀመራችሁትን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሳደግ ዝግጁ ናችሁ? 🔥

Scaling with Yonas — Free Live Session ነገ ነው! 🙌

ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛ ጋርም መስራት ጀምራችኋል። አሁን የሚቀጥለው እርምጃ? Scale! 📈

አብረን እንማር፣ እንጠይቅ፣ እና ወደ ቀጣዩ ደረጃ እንሂድ! ❤️

📅 ነገ | አርብ ነሐሴ 8

📩 “SCALING” ብላችሁ https://t.me/khilxsupport ላይ ይፃፉልን።

🔥 1 ቀን ብቻ ቀረ — እንገናኝ!

#Khilx
2,030003
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

Photo
🚀 የKhilx ተማሪዎች፣ ቢዝነሳችሁን Scale የምታደርጉበት ጊዜ ደርሷል!

Skill ተምራችኋል፤ በተግባርም እየሰራችሁበት ነው። ቀጣዩ እርምጃ ምንድን ነው? ቢዝነሱን ማሳደግ። 📈

🔥 ለዚህም 'Scaling with Yonas' የተሰኘ Free Live session አዘጋጅተናል።

አሁን ላይ ከ client ጋር እየሰራችሁ ከሆነ (በክፍያም ሆነ በነፃ) ይህ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ። ብቻችሁን አትታገሉ አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ።

ቀን: አርብ ነሐሴ 8

📩 ፕሮግራሙን ለመቀላቀል "SCALING" ብላችሁ https://t.me/khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ።

#Khilx
2,170008
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

Photo
⏳ 2 ቀናት ብቻ ቀሩ! 🚀

የKhilx ተማሪዎች፣ ያላችሁን ክህሎት እና የጀመራችሁትን ስራ ወደ ላቀ ደረጃ (Scale) ለማድረስ ተዘጋጅታችኋል?

🔥 በጉጉት ለሚጠበቀው 'Scaling with Yonas' Free Live Session የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው!

ክህሎቱን ተምራችኋል፣ ከደንበኛም ጋር መስራት ጀምራችኋል... ቀጣዩ ትልቁ እርምጃ ግን ቢዝነሱን ማሳደግ ነው። ብቻችሁን አትታገሉ፤ ከሌሎች ጋር አብረን እየተማማርን እናድጋለን። ይህ ወሳኝ ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ!

📅 ቀን: አርብ ነሐሴ 8

📩 ቦታችሁን አሁኑኑ ለማስያዝ "SCALING" ብላችሁ https://t.me/khilxsupport ላይ ይፃፉልን፣ ወይም በ 0906769999 ይደውሉ።

#Khilx
2,120003
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

መልካም እለተ ሰንበት እና እረፍት ይሁንላችሁ🌟
2,1300027
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

Morning everyone as Today is Monday let's talk about setting goal and achieving them!

አሸናፊም ተሸናፊም ያለው Goal አንድ ነው።

እውነታውን እንነጋገር successful የሆነውም ያልሆነውም ሰው ምኞቱ አንድ ነው። ሁለቱም ራሳቸውን መቀየር፣ አዲስ ነገር መማር፣ እና የተሻለ life መኖር ይፈልጋሉ።

ታዲያ አንዳንድ ሰዎች ለምን አይሳካላቸውም? ምክንያቱም Goal Action ስለማይሆን ነው!

Action ደግሞ System ይፈልጋል! system የምትፈልጉበት ቦታ የሚያደርሳችሁን ዋጋ በየቀኑ እንድትከፍሉ ያግዛችኋል!

"Video editing እማራለሁ" ወይም "Trading እጀምራለሁ" ማለት Goal ነው።

System ማለት ለህይወት Routine እንዳለን ሁሉ ለስራውም Routine(በየቀኑ የምትከተሉት exact steps) ያስፈልገዋል!

Goal ሩቅ ያለን ተራራ ያሳያችኋል። System ግን እያንዳንዱን እርምጃ ያራምዳችኋል።
2,1700025
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

ብዙ Entrepreneurs የተፈጠሩት ከሌላ ሰው የተለየ opportunity ተሰጥቷቸው ወይም የተለዩ ሆነው አይደለም Recurring ችግር መፍታት ስለቻሉ ነው!
አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድሉ እናንተ በጣም በሚገባችሁ ችግር ውስጥ ነው ያለው።
እናንተ ያጋጠማችሁት ችግር አለ።
ሰዎች የሚባክኑበትን ጊዜ አይታችኋል።
ሰዎች የሚቸገሩበትን ነገር ታውቃላችሁ።፤ እና ያንን ችግር ከሌሎች በተሻለ መፍታት ከቻላችሁ፣
ያ ልምዳችሁ የቢዝነስ እድል ሊሆን ይችላል።

ስለዚህ ቢዝነስ መጀመር ስታስቡ የግዴታ “ምን አዲስ ነገር ልፍጠር?” ብላችሁ አትጨነቁ
የትኛውን ችግር እኔ ከሌሎች በተሻለ አውቃለሁ?” ብላችሁ አስቡ።
አንዳንድ ጊዜ የቢዝነስ እድላችሁ ሊኖር ይችላል አካባቢያችሁን በደንብ ተመልከቱ! ችግሩን በትክክል ማየት ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
1,9500015
Khilx Academy Public

Aug 25, 2026, 15:40

Photo
ለAgency Builder Program የመጨረሻዎቹ 60 ደቂቃዎች ላይ ነን! አሁንም ለመመዝገብ አልረፈደም!

የተመዘገባቹ ሰዎች ከዚህ በኋላ ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት አብረን የAgency ቢዝነስ ጀምረን እንወጣለን!

ምዝገባው ዛሬ ያለፋቹ ሰዎች በቀጣይ በሌላ Program እንገናኛለን!

Good Luck Everyone 🙌
2,470004
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

Photo
ይኼ ሁሉ ወጣት ተመስጦ የሚያየው ፊልም አይደለም! 🤷‍♂

የKhilx Workshop ላይ የሚወራውን የቢዝነስ Concept ነው!

ቀጣዮቹን Millionaires እና Billionaires ከKhilx Community እንጠብቃለን!🙌

ቀጣዩ Workshop ላይ ለመገኘት Join us here 👉 http://khilx.academy/
Or contact us: 0906769999
                          https://t.me/khilxsupport
2,2200018
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

Here we go day 10🙌

🔴‎Day 10 - Recreate your favourite work from scratch
‎
‎Today's task is to find a piece of your favourite work in the chosen skill, study every decision inside it, and rebuild the structure using original content.
‎
‎ Write at least 5 specific choices made. Then recreate the piece with different content but the same structure.
‎Checkpoint :
‎📌 Post in the group:
‎The original reference + the recreation + which decision was hardest to replicate
1,850004
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

🔴Day 9 - build something from start to finish

This your day 9! ‎Most you are strong in parts of a project so today we will see if you can complete one finished piece without stopping.
‎
‎Task
‎Before opening your tool: write a plan in your Skill HQ. What are you making, what is it for, who is it for, and what does finished look like? Then build it from scratch to the final piece!
‎
‎This piece must be visibly better than anything you made in Week 1. Apply everything you learned. Log it in your Skill HQ.
‎Checkpoint :
‎Post your written plan + your finished piece.

Let's go everyone 🙌
2,210006
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

🔴Hello everyone! First of all we would like to appreciate the dedication you're putting on this skill building path Challenge 🙌

We have good news too! based on the required task completion, and dedication through out the week , we have selected 1 person to be awarded 300 birr Card gift!

This week's winner is
Mekdes Sintayehu, ID:P192👏👏👏(Contact https://t.me/khilxsupport to accept your gift)

Give it up for Mekdes everyone🙌

Who wants to be next week's winner🙌

🔴Reminder: There are still gonna be scholarship award winners at the end of this 30 days challenge!

Let's go 3 weeks left⚡️
2,1900021
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

Good morning everyone! This is your week 2! on week 1 you have built your vehicle! Week 2 is starting your engine for your next journey!🙌
‎
‎Week 2 - Starting your engine
🔴‎Day 8 - Find the SOP of your skill and build with it
‎
🔺‎Today's task is to find the Standard Operating Procedure for the chosen skill the step-by-step process professionals actually follow when executing their work and then produce one piece using that exact process.
‎
‎Search for the professional workflow in your skill field. How do practitioners actually approach a project from start to finish? Find at least 2 sources that describe this process a professional breakdown video, an article, or a behind-the-scenes workflow guide.
‎
‎Write the SOP in your own words: numbered steps, each one specific and actionable. Then use that SOP to produce one complete piece of work following every step in the correct order.
‎Checkpoint:
‎📌 Post in the group:
‎Your written SOP + the piece produced by following it
2,0900012
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

Photo
ወጣት ስትሆኑ ያላችሁ ትልቁ Advantage ጊዜ ነው!

ለጊዜያችሁ ያላችሁ ቦታ የምትደርሱበትን ቦታ ይወስነዋል!

Khilx Academy በጊዜያችሁ የምትሰሩበትን Community አዘጋጅቶላችኋል !

በዚህ Community ውስጥ ቢዝነስ ከሚሰሩ እና ገንዘብን በ20ዎቹ እየሰሩ ካሉ አቻዎቻችሁ ጋር ትገናኛላችሁ ፣ ትሰራላችሁ!

Join us to be part of this Community here👉 http://khilx.academy/
Or Contact : 0906769999
https://t.me/khilxsupport
2,2400024
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

Photo
This is what we call Team work at Khilx🙌🙌
2,3300023
Khilx Academy Public

May 25, 2026, 06:05

Good morning everyone! Today is your day 7! Which is going to be a light day🙌

🔴Day 7- Reflection

‎ Review the week, update your Skill HQ, and prepare your mind for Week 2!
‎
‎Task
‎Weekly review
‎
‎Open your Skill HQ Daily Log. Read your entries from Days 1–6. Write one paragraph: what is the biggest thing you know now that you didn't know on Day 1?
‎Rate your week honestly out of 10.
‎Checkpoint:
‎Post your one paragraph + your week rating + what changes in Week 2
‎
2,3000011
Khilx Academy Public

May 10, 2026, 16:00

We hope you had a great session tonight!

We will fill you in tomorrow about the 30 days challenge! Stay Tuned!🙌
1,8100057

Showing 30 of 65 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Khilx Academy Public Telegram channel about?+

Khilx Academy Public (@khilxprogram) is a Telegram channel in the Online Classes category. Real skills. Real growth. Real results. Join KhilX Academy. khilx.academy ✅ Contact support: @khilxsupport ✅Call: +251 90 676 9999

How do I join Khilx Academy Public (@khilxprogram) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @khilxprogram in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Khilx Academy Public a good Online Classes channel to follow?+

On tgdio you can check Khilx Academy Public's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 10,165 subscribers on tgdio. Compare it with similar Online Classes channels in the same category.

Where can I see Khilx Academy Public stats and latest posts?+

On tgdio, open the @khilxprogram channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.