🚨 IMPORTANT WARNING
We’ve also noticed some scammers using names like “MOH Anbessa Support” and presenting themselves as Khilx.
Please note: This is NOT Khilx, and we have no connection or affiliation with these accounts. ❌
For your safety, always verify any Khilx-related information through our official Khilx page and channels.
⚠️ Don’t share personal information or make any payments to unverified accounts.
“MOH Anbessa Support” በሚል ስም እራሳቸውን Khilx እንደሆኑ የሚያስመስሉ አካውንቶችን እንዳሉ ደርሰንበታል።
እባካችሁ ልብ በሉ፦ እነዚህ አካውንቶች Khilx አይደሉም፣ ከእኛም ጋር ምንም ዓይነት ትስስር የላቸውም። ❌
ማንኛውንም Khilx መረጃ ወይም ድጋፍ ለማግኘት official Khilx page
https://t.me/khilxsupport እና channels ብቻ ይጠቀሙ።
⚠️ እባካችሁ የግል መረጃ አትስጡ፣ እንዲሁም ለማታውቋቸው አካውንቶች ክፍያ አትፈጽሙ።
#Khilx