ZamZam Bank S.C Telegram channel photo

ZamZam Bank S.C

@ZAMZAMBANK_OFFICALPublic Channel

The first Full Fledged Interest Free Banking in Ethiopia For More Information 📞 +251 115 58 2308 Website - https://zamzambank.com/

7.1k (7,082 subscribers)
Members
—
Rating
71
Total Posts
Sep 17, 2026, 11:01 AM
Updated
Apr 5, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameZamZam Bank S.C
Username@ZAMZAMBANK_OFFICAL
CategoryBanking and Railway
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members7,082
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 5, 2026
Last UpdatedSep 17, 2026 • 9 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#39526-37
Language Ranking
#8485-4
Category Ranking
#120No change

Participant Growth (Last 20 Days)

Total: 7.1K
24h growth: +124 2%
04/0504/2806/3008/0508/0508/0509/0809/17

Latest Posts

ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

Photo
ጁምዓ ሙባረክ!

በዚህች የተከበረች ዕለት፣ ለተቸገሩ ያለንን በማካፈል፣ ለተሰጠን ነገር በማመስገን እና በመልካም ሥራዎች ላይ በማተኮር ዕለቱን ይበልጥ እናስውበው፡፡

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የዕድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #Jummamubark

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,530009
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

Photo
We're Hiring! Join us!

ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following positions:

POSITION 1: Banking Business Officers I (Re-Advert)

Apply here:
https://forms.gle/Muqmf2ZrZCqzGuw58

For More:- https://zamzambank.com/wp-content/uploads/2026/09/VACANCY-ANNOUNCEMENT-September-3.pdf

ZamZam Bank
Sustainable Source of Growth!

Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,740000
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

Photo
ዘምዘም ባንክ አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ለማስተዋወቅ ከቲክቶከር ታኩር ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ!

ዘምዘም ባንክ ከታዋቂው የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ታኩር ጋር የአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎትን በጋራ ለማስተዋወቅ የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡

ይህ ትብብር ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ከወለድ ነፃ የሆነውን የአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት ለብዙሃኑ በቀላሉ እና በተደራሽ በሆነ መንገድ ለማቅረብ ያለመ ነው።

ዘምዘም ባንክ - ዲጂታል ፋይናንስን ቀላል፣ ፈጣን እና ተደራሽ አድርጓል!

በማይነጥፍ ጽናት፣ ወደ ላቀ ምዕራፍ!
ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
1,9300029
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

Photo
በማይነጥፍ ፅናት፣ ወደ ላቀ ምዕራፍ!

የተፈተነ! ነገር ግን ያልተሸነፈ ህልም አንግበን፣ አምስት የትጋት፣ የእምነትና የስኬት ዓመታቶችን ተጉዘን መጥተናል፡፡ ዛሬም ወደ አዲስ ምዕራፍ በተሻለ አቅም እንቀጥላለን።

በደንበኞቻችን እምነት፣ በሠራተኞቻችን ትጋት እና በአጋሮቻችን ርብርብ የተገነባውን ጉዞ ወደ ላቀ ስኬት እና ዘላቂ ዕድገት እናስቀጥላለን።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #IFB #5thyear #Annivarsary

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,640009
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

Photo
We're Hiring! Join us!

ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following positions:

POSITION 1: Manager, Business Development and Resource Mobilization

POSITION 2: Manager, Operations Support
Apply here:
https://forms.gle/Muqmf2ZrZCqzGuw58

For More:- https://zamzambank.com/wp-content/uploads/2026/09/Vacancy-Announcement-September-1.pdf

ZamZam Bank
Sustainable Source of Growth!

Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
2,300003
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

File
We're Hiring! Join us!

ZamZam Bank is inviting qualified, talented, and motivated individuals to apply for the following positions:

Manager, Business Development and Resource Mobilization

Apply here:
https://forms.gle/Muqmf2ZrZCqzGuw58

ZamZam Bank
Sustainable Source of Growth!

Join Our Social Media For More Jobs Alert 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
2,360007
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

Photo
እንኳን በደህና መጡ!

የዘምዘም ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ በካምሪጅ- IFA አዘጋጅነት በማሌዢያ መዲና ኳላላምፑር  በተካሄደ ስነ ስርዓት ላይ የ2026 WOMANi Award አሸናፊ በመሆን መመለሳቸውን  አስመልክቶ የባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የእንኳን ደህና መጡ እና የእንኳን ደስ አለዎት አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በድጋሜ ለመላው የዘምዘም ባንክ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
2,4000024
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

Photo
በአላህ ስም፣ እጅግ በጣም ሩህሩህ እና አዛኝ በሆነው።

እኛ የአላህ ነን። ወደ አላህም ተመላሾች ነን።

አንጋፋው ወንድማችንን ሀጂ ነጂብ ሙሐመድ ህልፈት የተሰማንን ሀዘን ለመግለፅ የትኛውንም ቃል መጠቀም ይቸግረናል። አላህ ጀነተል ፊርደውስን እንዲሰጥልን፣ ለቤተሰቡም መፅናናትን እንመኛለን። 

ሐጂ ነጂብን እኛ የዘምዘም ባንክ ቤተሰቦች የምናስታውሳቸው የተለየ የታሪክ ትስስር አለ። በ 1999 የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትርን አቶ መለስ ዜናዊን በህዝበ ሙስሊሙ አጀንዳ ዙሪያ ለማናገር ቅድመ ዝግጅት በሚያደርጉበት ወቅት የአጀንዳ ቀረፃውን ሀላፊነት የሰጡት በሂደት የዘምዘም ባንክ አደራጅ ለመሆን የበቁትን ወንድሞች ነበር። በዚያም አጋጣሚ የወለድ ነፃ ባንክ ጉዳይ ከሙስሊሞች ጥያቄ ውስጥ እንዲካተት ለቀረበላቸው አጀንዳ አዎንታዊ ምላሽ ሰጥተው መንግስታዊ ይሁንታም መገኘቱን ያበሰሩን የመጀመሪያ ሰው ናቸው። የሳቸውና የባልደረቦቻቸው ፅናት እንደ መሰረት ድንጋይ እናስታውሰዋለን። ቋሚ ሰደቃ እንዲሆናቸውም አላህን እንማፀናለን። 

ሐጂ ነጂብ በሀገረ አሜሪካም በከፍተኛ ሀላፊነት ሙያዊ አበርክቶት የነበራቸው፣ ትሁትና የማስተባበር አቅም ያላቸው ወንድም ነበሩ። ለሳቸው ረህመትን ለባለቤታቸው ለወይዘሮ ዚነትና ለመላ ቤተሰባቸው መፅናናት እየተመኘን ለክብራቸውና ለሚናቸው መታወሻ ይሆን ዘንድ ዘምዘም ባንክ አንድ ቅርንጫፍ በስማቸው እንደሚከፍት በዚሁ አጋጣሚ እንገልፃለን።

በጥልቅ ሀዘን እና ከልብ ዱዓ ጋር

ዶ/ር ናስር ዲኖ
የዘምዘም ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ
2,7100026
ZamZam Bank S.C

Sep 08, 2026, 17:06

የዓመታት የጽናት ጉዞ ወደ ዓለም አቀፍ ድል ተሸጋገረ፤ የዘምዘም ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ የ2026 WOMANi አዋርድ የክብር ሽልማትን አገኙ!

ለዓመታት የተገነባው የስራ ብቃት እና የአመራር ውጤት፣ ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግሮ በድጋሜ ዓለም አቀፍ እውቅናን አግኝቷል።

የዘምዘም ባንክ አ.ማ. ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ በዓለም አቀፍ መድረክ እንደገና ታሪክ ሰርተዋል፤ የላቀ የአመራር ብቃታቸውንና የረጅም ዓመታት የሙያ ተሞክሯቸውን በዓለም አቀፍ እውቅና አስመስክረዋል።

በማሌዢያ ኩዋላ ላምፑር፣ በካምብሪጅ አይኤፍኤ አዘጋጅነት በተካሄደው የ2026 WOMANi ሽልማትና እውቅና ሥነ-ሥርዓት፣ የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሥሪያ ቤት ምክትል ሚኒስትር የተከበሩት ሴናተር ፑዋን ማርሃማህ ሮስሊ እና ኢስላማዊ ፋይናንስ ዘርፍ ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሁም የካምብሪጅ ኢንስቲትዩት ኦፍ ኢስላሚክ ፋይናንስ ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ፕሮፌሰር ሁማዩን ዳርን ጨምሮ ታዋቂ መሪዎች በተገኙበት የዘምዘም ባንክ አ.ማ. ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ፣ በወለድ-ነፃ የባንክ አገልግሎትና በፋይናንስ አካታችነት ላይ ባበረከቱት ልዩ አስተዋጽኦ፣ በዓለም አቀፍ የኢስላሚክ ፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ሴቶች መካከል በመመረጥ እውቅና ተችሯቸዋል።

ኢትዮጵያ በዚህ እጅግ ታዋቂ በሆነ ዓለም አቀፍ መድረክ በክብር መነሳቷ ይህን ታሪካዊ ስኬት ለሀገራችን ከፍተኛ የኩራት ምንጭ ያደርገዋል።

ይህ እውቅና የክብር ሽልማት ብቻ ሳይሆን የታላላቅ እሴቶች መገለጫ ነው፡
• ለአሥርት ዓመታት የቆየ የማይናወጥ ጽናት
• የበርካታ ዓመታት የሙያ ተሞክሮ
• በግልጽ ዓላማና ተልዕኮ የተመራ የአመራር ብቃት
• ቀጣይነት ያለው ተምሳሌታዊ አሻራ
• ለዘምዘም ባንክ ደግሞ እጅግ ታላቅ የኩራት ምንጭ ነው፡፡

በመሆኑም፣ ለወ/ሮ መሊካ በድሪ ለተቀዳጁት ለዚህ ታላቅ ዓለም አቀፍ ስኬት፤ እንዲሁም ሙሉ የዘምዘም ባንክ ቤተሰቦችና ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!

እንኳን ደስ አለን!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
2,1800035
ZamZam Bank S.C

Aug 24, 2026, 19:28

Photo
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት!

ለስኬት መልፋት፣ ህልምን ለማሳካት መሮጥ ለነገ ስኬትዎ መሠረት ነው።

ይህ ሳምንት ህልምዎን ለማሳካትና የስኬትዎን ማማ ላይ ለመድረስ የሚያስችልዎ ሳምንት እንዲሆን እንመኛለን።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #IFB #Ansar #Monday

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
582006
ZamZam Bank S.C

Aug 24, 2026, 19:28

ዘምዘም ባንክ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን ዓመታዊ የሜኔጅመንት ስብሰባዉን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቀ።

በግምገማው የባንኩ የቦርድ አባላት፣ከፍተኛ አመራሮች እና የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የታደሙ ሲሆን የዓመቱ የስራ ክንውን  ለውይይት ቀርቦ  በስፋት እና በጥልቀት በመዳሰስ እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች በማስቀመጥ በስኬት ተጠናቋል።

የዘምዘም ባንክ ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ናስር ዲኖ ባለፈው ዓመት ለተገኘው  አመርቂ ውጤት አመስግነው በቀጣይ ለሚጠብቀን ሰፊ ስራ በቂ ዝግጅት በማድረግ ደንበኛ ተኮር ዕቅዶችን በመንደፍ እና ከደንበኞች ጋር ያለንን ቤተሰባዊ ቁርኝት በማጠናከር የደንበኛ አገልግሎት ልዕልናን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ አጽዕኖት ሰጥተው መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ወ/ሮ መሊካ በድሪ የዘምዘም ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ በበኩላቸው ያሉብንን ክፍተቶች ካለፈው በጀት ዓመት የስራ ክንውን ተሞክሮ በመዉሰድ  በቀጣይ ለሚጠብቀን ስራ ያለንን ጥንካሬ ይበልጥ በመጠቀም የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ርብርብ ማድረግ የሁላችንም ኃላፈነት ሊሆን እንደሚገባ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

በመጨረሻም ባንኩን ወደተሻለ ደረጃ እንደሚያደርሰው የታመነበት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ሰፊ ገለጻ ተደርጎበት እና የጋራ አቋም በመያዝ እንዲሁም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች የዕውቅና ሽልማት በመስጠት  የዓመቱ የግምገማ መርሀ ግብር በሰኬት ተጠናቋል።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ
1,2100019
ZamZam Bank S.C

Aug 24, 2026, 19:28

ዘምዘም ባንክ እያካሄደ የሚገኘው ዓመታዊ የማኔጅመንት ግምገማ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል።

እየተከናወነ በሚገኘው በዚህ ግምገማ በርካታ የዓመቱ ክንውኖች ለውይይት ቀርበዉ በስፋት እና በጥልቀት የታዳሰሱ ሲሆን በመድረኩ የተገኙ ታዳሚያን በንቃት እየተሳተፉ ይገኛሉ።

መድረኩ ቀሪ አጀንዳዎችን በተያዘላቸው መርሀ ግብር መሠረት  እየተወያየ የሚቀጥል ይሆናል።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ
1,3000018
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ስኬት!

በታታሪነት እና በትጋት የሚዘሩት ዘር ፍሬውን የሚያጭዱበት ስኬታማ የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

መልካም የሥራ ሳምንት!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #IFB #Ansar #Monday

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,6200010
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
We Are Hiring! Join Our Team! 🎉🎉

Job Positions:

👉 Branch Manager
👉 Senior Banking Business Officer
👉 Banking Business Officer I

We are looking for talented, driven individuals to help us expand our network and empower communities previously excluded from the financial system.

Check out the link for further information 👉 https://www.linkedin.com/posts/zamzam-bankvacancy-announcement-may-15-2026-activity-7461014503032446977-7tct?utmsource=share&utmmedium=memberdesktop&rcm=ACoAAGRus24BCsDnixPPmr7ekp6N8SFos6dE3F8

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #IFB #vacancy

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
2,070008
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
ከሳምንት ድካም በኋላ... ማረፍና መታደስ!

የእረፍት ቀንዎ ይበልጥ አህምሮዎን የሚያዱሱበት እንዲሆንልዎ ዘምዘም ባንክ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #IFB #vacancy

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,9500013
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
ጁምዓ ሙባረክ!

ጁምዓ የነፍስ እረፍት፣ ለጥሪትም በረካ ናት።

በዘምዘም ባንክ ከወለድ በጸዳው የሃላል ጎዳና ላይ ሆነን፣ የዛሬዋ ዕለት የሰላምና የፍቅር ምንጭ እንድትሆንልዎ እንመኛለን።

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #Jummamubark

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,9800014
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
We Are Hiring! Join Our Team! 🎉🎉
Job Position:

👉 Manager, Customer Experience & Compliance Management
Are You the One?

We are looking for talented, driven individuals to help us expand our network and empower communities previously excluded from the financial system.

Check out the link for further information 👉 https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7460613046114074624

https://ethiojobs.net/companies/zamzam-bank/jobs

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #IFB #vacancy

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
2,010004
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
የፋይዳ ቁጥርዎን ከባንክ ሂሳብዎ ጋር አስተሳስረዋል?

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንክ ደንበኞች አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳባቸውን ለማንቀሳቀስ የብሔራዊ መታወቂያቸዉን (ፋይዳ) ከባንክ አካዉንታቸዉ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል::

በመሆኑም የባንካችን ደንበኞች፦

* የፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎን በመያዝ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ወይም፣

* ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ https://fayda.zamzambank.com.et/ በመጠቀም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) ከባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9670 በነጻ ይደውሉ፡፡

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #IFB #FAYDA

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,990006
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
10% ሂባ አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነው!

ከውጭ  ሀገራት የተላከልዎትን ገንዘብ በገንዘብ አስተላላፊ ኤጀንቶች በኩል በዌስተርን ዩኒየን፣ በደሀብሺል፣ በሪያ በኩል ሲቀበሉና ሲመነዝሩ እንዲሁም የውጭ ምንዛሬ በዶላር ካሽ ሲመነዝሩ 10% ጉርሻ (ሂባ) ጨምረን በክብር እናስተናግድዎታለን፡፡

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #mobilebanking #saving

  /  https://www.facebook.com/zamzambanksc  /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all  /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/#   / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA
1,990005
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
ውድ ደንበኛችን፡-

የኤቲኤም ካርድዎን ሲጠቀሙ እነዚህ 3 ወሳኝ ነጥቦች አይዘንጉ፦

1. እገዛን አይቀበሉ፦ በኤቲኤም ማሽን ሲጠቀሙ የቴክኒክ ችግር ቢገጥምዎት ወይም አጠቃቀሙ ቢቸግርዎት፣ በማያውቁት ሰው የሚቀርብልዎትን የ"እርዳታ" ጥያቄ በፍጹም አይቀበሉ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የባንኩን ጥበቃዎች ወይም ሰራተኞች ብቻ ይጠይቁ።

2. ሚስጥር ቁጥርዎን ይሸፍኑ፦ ሚስጥር ቁጥርዎን (PIN) ሲያስገቡ በሌላኛው እጅዎ ቁልፎቹን በመሸፈን ማንም እንዳያይዎት ያድርጉ።

3. ካርድዎንና ደረሰኝዎን አይርሱ፦ ግብይትዎን እንደጨረሱ ካርድዎን እና ደረሰኝዎን መውሰድዎን ያረጋግጡ። አጠራጣሪ ነገር ካዩም ወዲያውኑ ለባንኩ ያሳውቁ።

የእርስዎ ጥንቃቄ ለገንዘብዎ ዋስትና ነው!

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #IFB #Securityalert

  /  https://www.facebook.com/zamzambanksc  /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all  /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/#   / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA
1,9300011
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
ማሳሰቢያ ለውድ ደንበኞቻችን!

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንክ ደንበኞች አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳባቸውን ለማንቀሳቀስ የብሔራዊ መታወቂያቸዉን (ፋይዳ) ከባንክ አካዉንታቸዉ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል::

በመሆኑም የባንካችን ደንበኞች፦

•  የፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎን በመያዝ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ወይም፣

• ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ https://fayda.zamzambank.com.et/ በመጠቀም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) ከባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9670 በነጻ ይደውሉ፡፡

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #FAYDA

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,810009
ZamZam Bank S.C

May 23, 2026, 08:34

Photo
ላብ የጥረት ውጤት፤ በረካ የንፅህና ፍሬ!

ላብ የድካም ውጤት ነው፤ በላብ የሚገኝ ገንዘብ ንፁህ ነው። ለዘምዘም ባንክ ደግሞ የገንዘብዎ 'ንፅህና' (ሃላልነት) ከምንም በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው።

እኛ የእርሶን ጥረት እናከብራለን፤ ለዛም ነው ከወለድ የጸዳ፣ በታማኝነት ላይ የተመሰረተ እና በሸሪዓ መርሆዎች የጸና የባንክ አገልግሎት የምናቀርብልዎ።

• ወለድ የሌለው ንግድ
• አማና ያለበት ኢንቨስትመንት
• የእርሶ ሃላል የዕድገት አጋር

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #FAYDA

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
1,920007
ZamZam Bank S.C

May 08, 2026, 23:35

Photo
ደህንነቱ የተጠበቀ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት!

በሸሪዓ መርሆዎች ላይ የተመሰረተ፣ በቀላሉ የሚንቀሳቀስ ሂሳብ ይፈልጋሉ? የቀርድ (Qard) ቁጠባ ሂሳብ ለርስዎ ተመራጭ ነው!

• በቼክ፣ በካርድ፣ በሞባይል እና በኢንተርኔት ባንኪንግ መጠቀም ያስችላል።
• ያለ ምንም ተጨማሪ ወለድ ገንዘብዎን በፈለጉት ጊዜ ማውጣት ይችላሉ።

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #Newsalert #POESSA

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
807006
ZamZam Bank S.C

May 08, 2026, 23:35

Photo
ጡረታዎን በዘምዘም ባንክ!

ዘምዘም ባንክ ከግል ሰራተኞች ጡረታ አስተዳደር ጋር ባደረገው የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት መሰረት የግል ሰራተኞች የጡረታ ክፍያቸውን በዘምዘም ባንክ በኩል በአማራጭነት መቀበል የሚችሉበት አሰራር ይፋ ሆነ።

ይህ አሰራር ጡረተኞች ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ከማግኘታቸው በተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘባቸውን በሙራባህ እና ሌሎች ባንኩ በሚያቀርባቸው የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ዕሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረጉ ባሻገር አካታች በሆነ አሰራር ለሁሉም ወገኖች የተደራሽነት ዕድልን የሚያሰፋ ነው።

ስለሆነም የግል ጡረተኞች በሙሉ በእነዚህ እና በሌሎችም የተሟላ የባንካችን አሰራሮች ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ የጡረታ ክፍያችሁን ከጡረታ ፈንድ ዲስትሪክቶች ወደ ዘምዘም ባንክ በማዘዋወር የዕድሉ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ባንካችን በአክብሮት ይጋብዛል!

ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #Newsalert #POESSA

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
800006
ZamZam Bank S.C

May 08, 2026, 23:35

Photo
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉዞ ቲኬት ክፍያዎን በዘምዘም ባንክ በኩል በመክፈል ጉዞዎን  ቀልጣፋ  የሚያደርጉበት  አማራጭ ።

የጉዞ ትኬት ክፍያዎን  በዘምዘም ባንክ በኩል በመክፈል  ጉዞዎን ቀልጣፋ እና ምቹ ያድርጉ!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ይወዳጁን! 🤝✨

 / https://www.facebook.com/zamzambanksc /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA / https://x.com/ZamZamBankzz6
965004
ZamZam Bank S.C

May 08, 2026, 23:35

Photo
ማሳሰቢያ ለዘምዘም ባንክ ደንበኞች!

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንክ ደንበኞች አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳባቸውን ለማንቀሳቀስ የብሔራዊ መታወቂያቸዉን (ፋይዳ) ከባንክ አካዉንታቸዉ ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል::

በመሆኑም የባንካችን ደንበኞች፦

•  የፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎን በመያዝ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ወይም፣

• ባሉበት ሆነው ይህንን ሊንክ https://fayda.zamzambank.com.et/ በመጠቀም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) ከባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ወደ 9670 በነጻ ይደውሉ፡፡

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #FAYDA

  /  https://www.facebook.com/zamzambanksc  /  https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all  /  https://www.instagram.com/zamzambanks.c/#   / http://tiktok.com/@zamzambanket / https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA
918004

Showing 30 of 71 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the ZamZam Bank S.C Telegram channel about?+

ZamZam Bank S.C (@ZAMZAMBANK_OFFICAL) is a Telegram channel in the Banking and Railway category. The first Full Fledged Interest Free Banking in Ethiopia For More Information 📞 +251 115 58 2308 Website -

How do I join ZamZam Bank S.C (@ZAMZAMBANK_OFFICAL) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @ZAMZAMBANK_OFFICAL in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is ZamZam Bank S.C a good Banking and Railway channel to follow?+

On tgdio you can check ZamZam Bank S.C's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 7,082 subscribers on tgdio. Compare it with similar Banking and Railway channels in the same category.

Where can I see ZamZam Bank S.C stats and latest posts?+

On tgdio, open the @ZAMZAMBANK_OFFICAL channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.