ጡረታዎን በዘምዘም ባንክ!
ዘምዘም ባንክ ከግል ሰራተኞች ጡረታ አስተዳደር ጋር ባደረገው የሁለትዮሽ የጋራ ስምምነት መሰረት የግል ሰራተኞች የጡረታ ክፍያቸውን በዘምዘም ባንክ በኩል በአማራጭነት መቀበል የሚችሉበት አሰራር ይፋ ሆነ።
ይህ አሰራር ጡረተኞች ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ከማግኘታቸው በተጨማሪ ተቀማጭ ገንዘባቸውን በሙራባህ እና ሌሎች ባንኩ በሚያቀርባቸው የፋይናንሲንግ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ዕሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ የባንክ አገልግሎት እንዲያገኙ ከማድረጉ ባሻገር አካታች በሆነ አሰራር ለሁሉም ወገኖች የተደራሽነት ዕድልን የሚያሰፋ ነው።
ስለሆነም የግል ጡረተኞች በሙሉ በእነዚህ እና በሌሎችም የተሟላ የባንካችን አሰራሮች ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ የጡረታ ክፍያችሁን ከጡረታ ፈንድ ዲስትሪክቶች ወደ ዘምዘም ባንክ በማዘዋወር የዕድሉ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ባንካችን በአክብሮት ይጋብዛል!
ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB #Newsalert #POESSA
የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይወዳጁ! 👇🏻
/
https://www.facebook.com/zamzambanksc /
https://www.linkedin.com/company/zamzam-bank/posts/?feedView=all /
https://www.instagram.com/zamzambanks.c/# /
http://tiktok.com/@zamzambanket /
https://www.youtube.com/channel/UCbtH530oAa-GNo14R0nphfA /
https://x.com/ZamZamBankzz6