የረመዿን ዑምራ ስልጠና‼
=================
✍️ ከረመዿን 16–29፣ 19–29፣ ከ19–ሸዋል 05 በዛድ የዑምራ ኤጀንሲ በኩል የተመዘገባችሁ ሁላችሁም የዑምራ ተጓዦቻችን በሙሉ፤ የዑምራ ስልጠናችሁ ቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ረመዿን 14 🤩 የካቲት 24, 2018 E.C. (March 03, 2026) ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይሆናል።
ዘና ያለ የኢፍጣር ዝግጅትም ስላዘጋጀንላችሁ፤ የዐስር ሶላትን እዛው ተውፊቅ (ፍል ውሃ) መስጅድ ሰግዳችሁ ስልጠናው እዛው ፍሬንዲሽፕ ፓርክ ውስጥ ይሰጣል።
ስልጠናውን ሸይኽ ዐብዱስሰላም አንዋር እና ኡስታዝ ሸሃቡድን ሸህኑራ (የአዲስ አበባ መጅሊስ ጸሐፊ) የሚሰጡት ይሆናል።
ስልጠናው ሲጠናቀቅ እዛው ወዳጅነት ፓርክ ወደ ኢፍጣር ፕሮግራማችሁ ተሸጋግራችሁ የዕለቱ ዝግጅት ይጠናቀቃል።
አሁንም መመዝገብ ለምትፈልጉ ሁለተኛ ዙር ስለጀመርን ከፈጠናችሁ ትችላላችሁ።
መመዝገብ የምትፈልጉ
https://t.me/ZadTravelEthio ወይም በዋትስአፕ 09 85 222 666 አናግሩን።
በተጨማሪም ከረመዿን፦
➡️ 16–29 ⬅️ 280 ሺህ ብር፣
➡️ 19–29 ⬅️ 270 ሺህ ብር፣
➡️ 19– ሸዋል 04 ⬅️ 275 ሺህ ብር
የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ።