Wegagen Bank Telegram channel photo

Wegagen Bank

@wegagenbankofficialPublic Channel

Welcome to Wegagen Bank S.C. Official Telegram Channel! One of Ethiopia’s leading private banks since 1997 Innovative & customer-focused financial services. https://www.wegagen.com https://facebook.com/wegagenbankofficial

35.2k (35,222 subscribers)
Members
—
Rating
60
Total Posts
Sep 16, 2026, 12:15 PM
Updated
Mar 31, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameWegagen Bank
Username@wegagenbankofficial
CategoryBanking and Railway
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members35,222
Channel TypePublic Channel
CreatedMar 31, 2026
Last UpdatedSep 16, 2026 • 10 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#19021-12
Language Ranking
#4101+2
Category Ranking
#69No change

Participant Growth (Last 23 Days)

Total: 35.2K
24h growth: -170 0%
03/3104/1004/2105/1206/1607/1808/0209/0709/16

Latest Posts

Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Video
Vacancy Announcements

Wegagen Bank S.C.  Invites competent and qualified candidates for the following positions.

1. Branch Manager-IV (Re-Advertised)

Please visit our official LinkedIn page for more details:
https://www.linkedin.com/company/wegagenbankofficial

Deadline: Saturday September 12, 2026
3,170002
Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Photo
10% ተጨማሪ ጉርሻ!

ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር  በብር 177.8978 ይመነዘራል

ወጋገን ባንክ አዲስ ዓመት እና መጪዎቹን በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ማስተርካርድ እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ በእለቱ የመግዣ ምንዛሬ ዋጋ ላይ የ10 በመቶ ጉርሻ ጨምሮ ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!
https://www.wegagen.com/#exchange-rate

ከወጋገን ባንክ ይቀበሉ፤ በወጋገን ባንክ ይመንዝሩ!

#WegagenBank #Remittance #Currency #Rate #Dahabshiil #MoneyGram #RIA #Transfast #WesternUnion #Thunes #SafariPay #LakiPay
3,1800013
Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Photo
በወጋገን ይሸለሙ!

ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በቴሌግራም ገፃችን ይጠብቁን።

👉ቴሌግራም 

#WegagenBank #Question #Answer #Prize #Winner
3,9100020
Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Photo
አቶ አበበ የልጃቸውን የትምህርት ቤት ክፍያ በአካል በመሄድ ለመፈፀም በወር 2 ሰዓት (120 ደቂቃ) ያጠፋሉ። ወይዘሮ ለምለም ግን በወጋገን ኢ-ብር ክፍያቸውን በስልካቸው በ1 ደቂቃ ብቻ ይፈፅማሉ።

ጥያቄ፦ ወይዘሮ ለምለም በአንድ የትምህርት ዘመን (10 ወራት) ውስጥ ወጋገን ኢ-ብርን በመጠቀማቸው ከአቶ አበበ ጋር ሲነፃፀር በአጠቃላይ ስንት ደቂቃ ይቆጥባሉ?

👉ቴሌግራም 

✅ ትክክለኛውን መልስ የመለሱ 5 ተወዳዳሪዎች ተሸላሚ ይሆናሉ፤
✅ ምላሽዎን በቴሌግራም  ገፃችን አስተያየት መስጫ ላይ ብቻ ፤
✅ የተቀየሩ ወይም የተስተካከሉ (Edited) መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤
✅ አሸናፊዎች በ3 ቀናት ውስጥ ምላሽ ካልሰጡ ከውድድሩ ውጪ ይሆናሉ፤
✅ ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።
4,0500056
Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Photo
10% ተጨማሪ ጉርሻ!

ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር  በብር 177.8978 ይመነዘራል

ወጋገን ባንክ አዲስ ዓመት እና መጪዎቹን በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ማስተርካርድ እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ በእለቱ የመግዣ ምንዛሬ ዋጋ ላይ የ10 በመቶ ጉርሻ ጨምሮ ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!
https://www.wegagen.com/#exchange-rate

ከወጋገን ባንክ ይቀበሉ፤ በወጋገን ባንክ ይመንዝሩ!

#WegagenBank #Remittance #Currency #Rate #Dahabshiil #MoneyGram #RIA #Transfast #WesternUnion #Thunes #SafariPay #LakiPay
3,710003
Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Photo
ጁምዓ ሙባረክ

ወጋገን ባንክ ሸሪዓውን ተከትሎ በሚሰጠው ወጋገን አማና የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን፡፡   

ለበለጠ መረጃ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 
https://linktr.ee/WegagenBank

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Amana #IFB #Saving #Account #InterestFreeBanking
3,540006

3,9200010

4,4600013
Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Photo
ለክቡራን ደንበኞቻችን

የባንካችን ሸራ ተራ ቅርንጫፍ አውቶቢስ ተራ፤ ፀባይ ህንፃ ሁለተኛ  ፎቅ ላይ ከሚገኘው አውቶቢስ ተራ ቅርንጫፍ ጋር የተዋሃደ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ስለሆነም ውድ የሸራ ተራ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን በአውቶቢስ ተራ ቅርንጫፍ የተለመደውን ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ወጋገን ባንክ አ.ማ
3,6900012
Wegagen Bank

Sep 10, 2026, 13:49

Photo
Explore more with your Visa Card. Enjoy destination benefits across Paris, London, and Thailand, from dining and shopping to West End shows, premium stays, iconic attractions, and travel perks.
3,9200011
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
ጁምዓ ሙባረክ

ወጋገን ባንክ ሸሪዓውን ተከትሎ በሚሰጠው ወጋገን አማና የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን፡፡   

ለበለጠ መረጃ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 
https://linktr.ee/WegagenBank

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Amana #IFB #Saving #Account #InterestFreeBanking
2,910006
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
10% ተጨማሪ ጉርሻ!

ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር  በብር 177.8978 ይመነዘራል

ወጋገን ባንክ አዲስ ዓመት እና መጪዎቹን በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ማስተርካርድ እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ በእለቱ የመግዣ ምንዛሬ ዋጋ ላይ የ10 በመቶ ጉርሻ ጨምሮ ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!
https://www.wegagen.com/#exchange-rate

ከወጋገን ባንክ ይቀበሉ፤ በወጋገን ባንክ ይመንዝሩ!

#WegagenBank #Remittance #Currency #Rate #Dahabshiil #MoneyGram #RIA #Transfast #WesternUnion #Thunes #SafariPay #LakiPay
3,370007

3,3700011
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
ቁጠባን በልጅነት!

ለልጆችዎ የተሻለ ነገ ዛሬ በወጋገን ባንክ ጎህ የልጆች ቁጠባ ሂሳብ በመቆጠብ የልጅዎን ነገ ያሳምሩ!

ለበለጠ መረጃ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 
https://linktr.ee/WegagenBank

#WegagenBank  #Goh #Children  #Saving #Account
3,500009
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
10% ተጨማሪ ጉርሻ!

ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር  በብር 177.8978 ይመነዘራል

ወጋገን ባንክ አዲስ ዓመት እና መጪዎቹን በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ማስተርካርድ እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ በእለቱ የመግዣ ምንዛሬ ዋጋ ላይ የ10 በመቶ ጉርሻ ጨምሮ ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!
https://www.wegagen.com/#exchange-rate

ከወጋገን ባንክ ይቀበሉ፤ በወጋገን ባንክ ይመንዝሩ!

#WegagenBank #Remittance #Currency #Rate #Dahabshiil #MoneyGram #RIA #Transfast #WesternUnion #Thunes #SafariPay #LakiPay
3,6200010
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
የጥንቃቄ መልዕክት!

የኤቲኤም ወይም የሞባይል ባንክ አገልግሎቶችን በሚጠቀሙበት ወቅት የሚስጥር ቁጥርዎን (PIN) ሲያስገቡ ከሌሎች ሰዎች ዕይታ መሸፈንዎን አይርሱ።

ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 
https://linktr.ee/WegagenBank

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #CyberSecurity #fraudawareness
3,200006
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Video
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

#WegagenBank #Bank #Buhe #DebreTabor #ቡሄ #ደብረታቦር
3,9200027
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
እንኳን ደስ አላችሁ!

የነሐሴ 2 እና 9  ቀን 2018 ዓ.ም በወጋገን ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አሸናፊዎች።

#WegagenBank #Question #Answer #Prize #Winner
3,6600010
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
ቱር ባንኪ ወጋገን የክረምት የሴቶች እና የወንዶች የኮርስ ብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ

በወጋገን ባንክ ስፖንሰር አድራጊነት እና በትግራይ ብስክሌት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ቱር ባንኪ ወጋገን የክረምት የኮርስ ብስክሌት ውድድር እሁድ ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. በመቐለ ከተማ ተጠናቀቀ፡፡

በአጠቃላይ በአምስት ዙር በተካሄደው የክለብ የወንዶች የኮርስ ብስክሌት ውድድር ከፍተኛ ነጥብ በማስመዝገብ ፤ ሰመረ ወልዳይ ከጉና ንግድ ስራዎች ድርጅት 1ኛ ፤ ጆናት ገብረስላሰ ከመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ 2ኛ እንዲሁም ደስበለ ሃብታይ ከትራንስ ኢትዮጵያ  3ኛ በመውጣት ውድድራቸውን አጠናቀዋል፡፡

በተመሳሳይም በክለብ የሴቶች  የኮርስ ብስክሌት ውድድር ዳናይት ተስፋይ ፤ መቅደስ ሃፍቶም እና ሄርሜላ መብራህቱ ሶስቱም ከትራንስ ኢትዮጵያ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል፡፡

በክለብ  የወንዶች ውድድር ጉና ንግድ ስራዎች በአጠቃላይ ነጥብ 1ኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሲሆን ፤ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ እና ትራንስ ኢትዮጵያ 2ኛ እና 3ኛ ወጥተዋል፡፡ እንዲሁም በክለብ የሴቶች ውድድር ትራንስ ኢትዮጵያ  የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡

በውድድሩ ከ1ኛ አስከ 3ኛ በመውጣት አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ከትግራይ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዳንኤል ሓጎስ እና የወጋገን ባንክ ሰሜን ሪጅን ጽ/ቤት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሃፍቶም ገብረእግዚአብሄር የገንዘብ እና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
4,0700017
Wegagen Bank

Aug 26, 2026, 08:47

Photo
10% ተጨማሪ ጉርሻ!

ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር  በብር 177.8954 ይመነዘራል

ወጋገን ባንክ አዲስ ዓመት እና መጪዎቹን በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ማስተርካርድ እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ በእለቱ የመግዣ ምንዛሬ ዋጋ ላይ የ10 በመቶ ጉርሻ ጨምሮ ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!
https://www.wegagen.com/#exchange-rate

ከወጋገን ባንክ ይቀበሉ፤ በወጋገን ባንክ ይመንዝሩ!

#WegagenBank #Remittance #Currency #Rate #Dahabshiil #MoneyGram #RIA #Transfast #WesternUnion #Thunes #SafariPay #LakiPay
3,860008
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

Photo
10% ተጨማሪ ጉርሻ! ከወጋገን ባንክ ይቀበሉ፤ በወጋገን ባንክ ይመንዝሩ!

ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር  በብር 175.7879 ይመነዘራል

ከወዳጅ ዘመድዎ በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒ ግራም፣ ትራንስፋስት(ማስተር ካርድ) እና ሌሎችም ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የሐዋላ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ በእያንዳንዱ ዶላር ላይ  በዕለቱ የመግዣ ምንዛሬ ዋጋ ላይ የ10% ጉርሻ በመጨመር ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!
https://www.wegagen.com/#exchange-rate

#WegagenBank #Remittance #Currency #Rate #Dahabshiil #MoneyGram #RIA #Transfast #WesternUnion #Thunes #SafariPay #LakiPay
2,830002
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

Photo
ግብዎን የሚያሳኩበት ሳምንት ይሁንልዎ!

#WegagenBank #Bank #Weekend #HappyWorkingWeek #ProductiveWeek #goal
2,640007
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

Photo
Wegagen Bank Registers Birr 4 Billion Profit before Tax During the 2025/26 Fiscal Year

Jimma, July 18, 2026

The announcement was made at the 2025/26 fiscal year performance review meeting, being held in the presence of the Board of Directors and Management members today at Haile Resort in Jimma.

According to the performance report presented at the review session, Wegagen Bank recorded a total income of Birr 16.2 billion during the just concluded 2025/26 fiscal year, showing a 21 percent growth compared to the 2024/25 fiscal year. Likewise, the Bank also recorded profit before tax of Birr 4 billion. The Bank's paid-up capital also grew by 44 percent compared to the last year same period, reaching Birr 10.1 billion, while its total assets expanded to Birr 110.7 billion.
3,9600037
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

In addition, the Bank's total deposit grew by 23 percent as compared to the 2024/25 fiscal year, reaching Birr 81.6 billion, while loans and advances extended to various economic sectors increased to Birr 67.3 billion. The Bank’s foreign currency mobilization also increased by  34 percent compared to the same period last year.
3,7700054
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

Photo
ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ በ2025/26 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት የ4 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

ጅማ፣ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም

ባንኩ ይህን ያስታወቀው የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት በዛሬው ዕለት በጅማ ከተማ በኃይሌ ሪዞርት እያካሄዱ ባለው እ.ኤ.አ የ2025/26 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ላይ ነው፡፡

በግምገማው ላይ በቀረበው የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መሰረት ወጋገን ባንክ በተጠናቀቀው እ.ኤ.አ 2025/26 በጀት ዓመት የ16.2 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ ያገኘ ሲሆን ይህም ከ2024/25 በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ21 በመቶ ብልጫ አለው፡፡ በተያያዘም ባንኩ በበጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት የብር 4 ቢሊዮን ትርፍ አግኝቷል፡፡ በተመሳሳይም የባንኩ የተከፈለ ካፒታል ከባለፈው በጀት ዓመት አንፃር የ44 በመቶ ዕድገት በማሳየት ወደ ብር 10.1 ቢሊዮን እንዲሁም ጠቅላላ ሀብቱ ብር 110.7 ቢሊዮን ደርሷል፡፡

በተጨማሪም ባንኩ የሰበሰበው ተቀማጭ ገንዘብ ከ2024/25 በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ23 በመቶ ዕድገት በማሳየት ወደ ብር 81.6 ቢሊዮን ያደገ ሲሆን ፣ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሰጠው ብድርም ብር 67.3 ቢሊዮን ደርሷል፡፡ ባንኩ በበጀት ዓመቱ የሰበሰበው የውጭ ምንዛሬ ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ34 በመቶ ብልጫ አሳይቷል፡፡
3,4500034
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

Photo
10% ተጨማሪ ጉርሻ! ከወጋገን ባንክ ይቀበሉ፤ በወጋገን ባንክ ይመንዝሩ!

ዛሬ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር  በብር 175.7879 ይመነዘራል

ከወዳጅ ዘመድዎ በደሀብሽል፣ ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒ ግራም፣ ትራንስፋስት(ማስተር ካርድ) እና ሌሎችም ከባንካችን ጋር በሚሰሩ የሐዋላ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ በእያንዳንዱ ዶላር ላይ  በዕለቱ የመግዣ ምንዛሬ ዋጋ ላይ የ10% ጉርሻ በመጨመር ገንዘብዎን ከመልካም መስተንግዶ ጋር ወዲያውኑ እናስረክብዎታለን።

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!
https://www.wegagen.com/#exchange-rate

#WegagenBank #Remittance #Currency #Rate #Dahabshiil #MoneyGram #RIA #Transfast #WesternUnion #Thunes #SafariPay #LakiPay
3,7300013

3,230006
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

Photo
ጁመዓ ሙባረክ!

ለልጅዎ የነገ ስኬት ዛሬ ባንካችን በሸርዓ ህግ መሰረት ባዘጋጀውን ዋዲያ አማና የልጆች የቁጠባ ሂሳብ ይቆጥቡ!

ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ!
https://linktr.ee/WegagenBank

#WegagenBank #ExcellingTogether #Bank #WadiahAmana #ChildSavings #ShariaCompliant #SaveForTomorrow
3,480004
Wegagen Bank

Jul 22, 2026, 13:43

Photo
ተስፋን ለሰነቁ

ወጋገን ባንክ ለወጣቶች ያዘጋጀውን ብሩህ የቁጠባ ሂሳብ በሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ዛሬውኑ ከፍተው ከመደበኛ ቁጠባ ከፍ ያለ ወለድ ያግኙ ፤ነገን ብሩህ ያድርጉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ!
https://linktr.ee/WegagenBank

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #bruhsaving
3,6600011

Showing 30 of 60 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Wegagen Bank Telegram channel about?+

Wegagen Bank (@wegagenbankofficial) is a Telegram channel in the Banking and Railway category. Welcome to Wegagen Bank S.C. Official Telegram Channel! One of Ethiopia’s leading private banks since 1997 Innovative & customer-focused financial services.

How do I join Wegagen Bank (@wegagenbankofficial) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @wegagenbankofficial in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Wegagen Bank a good Banking and Railway channel to follow?+

On tgdio you can check Wegagen Bank's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 35,222 subscribers on tgdio. Compare it with similar Banking and Railway channels in the same category.

Where can I see Wegagen Bank stats and latest posts?+

On tgdio, open the @wegagenbankofficial channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.