Mame Posts Telegram channel photo

Mame Posts

@mame_postsPublic Channel

"In our channel: We share beneficial Islamic reminders, daily moral guidance, and valuable posts for a better life. & Beneficial posts for everyone! Buy ads: Telega.io/c/mame_posts ¢яσѕѕ & Fσя αиу ¢σммєит Owner: @mame1_ms

10.3k (10,272 subscribers)
Members
—
Rating
37
Total Posts
Sep 20, 2026, 11:16 PM
Updated
May 14, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameMame Posts
Username@mame_posts
CategoryLife Lessons
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members10,272
Channel TypePublic Channel
CreatedMay 14, 2026
Last UpdatedSep 20, 2026 • 6 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#19809-15
Language Ranking
#4272+2
Category Ranking
#96No change

Participant Growth (Last 7 Days)

Total: 10.3K
24h growth: -63 1%
05/1407/1107/1108/2309/0209/1109/20

Latest Posts

Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

የእለቱ አጠር ያለች ታሪክ❤️‍🩹
2,2000036
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

💥አንዳንድ ቃላቶችን በጭራሽ አትመኑ በከንፈሮቻቸው ላይ ስኳር ልባቸው ላይ ደግሞ መርዝ ስላለ

❤️‍🩹

❤️‍🩹
2,1500056
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

የታላቁ ነቢይ (ሰ.ዐ.ወ) ስብዕና!

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَوْ دُعِيتُ إِلَى كُرَاعٍ لَأَجَبْتُ، وَلَوْ أُهْدِيَ إِلَيَّ ذِرَاعٌ لَقَبِلْتُ﴾

“በእንስሳ (በበግ እግር የተዘጋጀ መጠነኛ ግብዣም ቢሆን) ብጠራ ኖሮ እቀበል ነበር፤ ክንድም (ስጦታ) ቢበርከትልኝ ኖሮ በእርግጥም እቀበል ነበር።”❤️‍🩹

ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5178

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
2,2200048
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

Photo
320 ነጥብ ያመጡት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ !

" ትምህርት ፍላጎትና ተነሳሽነት ካለ ዕድሜ አይገድበውም " የሚለውን እውነታ በተግባር ያሳዩት #ቄስሰይፉተስፋይ፣ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 320 ነጥብ በማምጣት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከሚጠባበቁ ተፈታኞች መካከል ተጠቃሽ ሆነዋል።

©tikvah

አስባችሁታል ዩኒቨርስቲ ላይ ተገናኝተን አንድ Dorm ሲደርሰን Damn😭
2,58000102
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

ኢላሂ
እኔ ነኝ ያንተ ባሪያ ሆድ የባሰኝ
እኔ ነኝ ደካማዋ ሀዘን የወረሰኝ
እኔ ነኝ አላህዬ እንባ አይኔ ያራሰኝ
እኔ እኮ ነኝ የኔ ጌታ አንተ የምታውቃኝ
መሄጃ የለኝም አንተው ካልታረቅከኝ
🥹
2,63000141
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

ተጨንቀን ዱአ ያደረግንበትን ነገር ተሳክቶ አላህን የምናመሰግንበት ቀን ያቅርብልን
2,3900092
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

ትማራለች ብዬ ፣ ሙያ ከጎረቤት፣
አግብቻት ነበረ ፣ አድልቼ ለውበት፣
እንኳንስ ልትማር ፣ የምታውቀው ጠፋት፣
ሽንኩርት ግዛ አለችኝ ፣ ገንፎ ለማገንፋት።

አለ አሉ አንድ በውበቷ ተማርኮ ሙያ የሌላት ሴት ያገባ ወንድማችን ሴቶችዬ ሙያ ተማሩ😌
2,28000106
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

.
#ናፍቆት_ማለት... በቃ ዝም ብሎ የአንድን ሰው ስም ማስታወስ ብቻ አይደለም!

➝ ይልቁንም ​ናፍቆት ማለት .... ስሙ በድንገት ሲነሳ፣ ተሻግሬዋለሁ (ረስቼዋለሁ) ብለህ ያሰብከው ስሜት በሙሉ እንደ አዲስ ተመልሶ ልብህን ሲያናውጠው ነው!💔
2,48000119
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

.
​«ነቢዩላህ ዩሱፍን (ዐ.ሰ) ወደ ጒድጓድ የጣለችው ያቺው እጅ..... ከብዙ ዓመታት በኋላ በችግር ተጠብሳ ወደ እርሱ በመመላለስ፦ "#ምጽዋት_አድርግልን!" ለማለት ተገደደች።

➝​ስለዚህ በምንም ነገር አትዘን! የሂሳብ ማጣሪያውና የፍትሑ መዝገብ በእጁ የሆነው አላህ (ሱ.ወ) አብሮህ አለ!»❤️‍🩹
2,7300073
Mame Posts

Sep 02, 2026, 17:14

ጤነኛ እና ደስተኛ ለመሆን....
መጀመሪያ የእውነት አሏህን መፍራት...
ውስጣችን ያለውን አሉታዊ ሀሳብ መተው ....

በሰዎች ጉዳይ ደፋር አለመሆን ....
በተቻለ መጠን አይቶ እንዳላየ ማለፍ ....
ሰዎች ምንም ቢያደርጉ አቅማቸው እንደሆነ መረዳት .....

ራሳችንን ሳንጎዳ ለሌሎች መድረስ ....
ከስዎች ምንም አለመጠበቅ ....
.
.
.
.
.
እየሞከርኩኝ ነው በርቱ እና ቅደሙኝ 😔🥰

✍🏽بنت أبي
2,5200068
Mame Posts

Aug 31, 2026, 09:40

File
لسوف أعود يا أمي❤️‍🩹
2,1400033
Mame Posts

Aug 31, 2026, 09:40

.
​«#አላህ_ሆይ! በድንገተኛ ሞት፣ በወንጀል ላይ እያለን ከመሞትና ከመቃብር ጨለማ እንጠበቃለን። አላህ ሆይ! ልባችንን ምራው፣ ወንጀላችንን እጠብልን፣ መጨረሻችንንም አሳምርልን፤ አንተ በእኛ ላይ በወደድክበት ሰዓትም ነፍሳችንን ውሰዳት።

#አላህ_ሆይ! ምራን... ደግመህ ምራን... ከዚያም ወደ አንተ ውሰደን።» ያረብ🤲



❤️‍🩹
2,0200070
Mame Posts

Aug 31, 2026, 09:40

Photo
ላንተ ነዉ ጎረምሳዉ 😂😭
2,1000072
Mame Posts

Aug 31, 2026, 09:40

ዛሬ ያነበብኳት ያማረች ቃል

እኛ በወንድ ኡስታዞች ከመጋረጃ ጀርባ ቀራን ኢንሻ አላህ በቀጣይ ትዉልድ አይደገምም 👏👏👏

በርቱ በደርሳቹ እህቶች ❤️
2,11000108
Mame Posts

Aug 31, 2026, 09:40

ጥያቄ ለወንዶች ሴቶችም መሉሱላቸው... ላጤ.. ሰው ነው ወይስ አይደለም?
2,2600048
Mame Posts

Aug 31, 2026, 09:40

🌱 መታገስ የስኬት ቁልፍ ነው 🌱
ትልልቅ ነገሮች በአንድ ቀን አይገነቡም ስኬትም በአንድ ሌሊት አይመጣም ችግሮችን ፈተናዎችን እና መዘግየቶችን በትዕግስት ማለፍ የተሻለ ውጤት ያመጣል።

✍🏽بنت أبي
2,2100043
Mame Posts

Aug 31, 2026, 09:40

.


▢ ​አንድ አይሁዳዊ ወደ አንዲት የሙስሊም መንደር እያመራ ሳለ፣ ለምሁራኑ ጥርጣሬዎችን ሊጥልባቸው አሰበ። ነገር ግን መንደሩ ሳይደርስ አንድ ሙስሊም እረኛ አገኘ። አይሁዳዊውም በልቡ፡ «እስቲ ከዚህ አላዋቂ እረኛ ልጀምርና በእስልምና ሃይማኖቱ ላይ ላጠራጥረው» አለ።

▢ ​አይሁዳዊው እራሱን እንደ ሙስሊም መንገደኛ አስመስሎ ከእረኛው ጋር ከተቀመጠ በኋላ እንዲህ አለው፡
«እኛ ሙስሊሞች ቁርኣንን ማህፈዝ ከባድ ሆኖብናል ብለህ አታስብም? ምክንያቱም 30 ጁዝእ ነው፤ በውስጡም እርስ በእርስ የሚመሳሰሉ (ሙተሻቢህ) በርካታ አንቀጾች አሉት። ታዲያ እነዚህን ተመሳሳዮች #ለምን_አንቀንሳቸውም? ምንም ጥቅም የላቸውም፣ የቃላት ድግግሞሽ ብቻ ናቸው። እነሱን ስንቀንስ የቁርኣኑ ክፍል ያንሳል፣ ለእኛም ማህፈዝና መከለስ ያቀልልናል!»

​እረኛው የአይሁዳዊውን ንግግር በጥሞና ካዳመጠ በኋላ፡ «ንግግርህ በጣም ውብና አሳማኝ ነው!» አለው።
​ክፉው አይሁዳዊ እረኛው በወጥመዱ ውስጥ የገባ መስሎት እጅግ ተደሰተ። ነገር ግን እረኛው ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለው፦

▢ «ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፡ በሰውነትህ ላይ ምንም ጥቅም የሌላቸው ተመሳሳዮች ነገሮች የሉምን? ለምሳሌ ሁለት እጆች፣ ሁለት እግሮች፣ ሁለት ጆሮዎች፣ ሁለት ዓይኖች፣ ሁለት .....»
​«ታዲያ ሰውነትህ እንዳይከብድህና የምትበላው ምግብ ሰውነትህን እንዲጠቅም፣ እነዚህን ተደራራቢ ነገሮች ለምን አንቆርጣቸውም? በተጨማሪም ጥቅም የሌላቸውን ተመሳሳዮች ከመሸከም እፎይ ትላለህ» አለው።


▢​አይሁዳዊው በእረኛው ምላሽ ደነገጠ! ወዲያውኑ እቃውን ጠቅልሎ፣ ፊቱ ጠቁሮ፣ የተስፋ መቁረጥና የውርደት ካባ ለብሶ ወደ መጣበት ተመለሰ። እያጉረመረመም እንዲህ አለ፡



​«አላህ ሆይ! በዲናችን ላይ ብልሃትን/ግንዛቤን ስጠን፣ እኛንም በቅኑ መንገድ ላይ አጽናን። አሚን!
2,48000135
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

📌እስካሁን ባለው ውጤት💬


1️⃣ኛ ኻሊድ ሙሀመድ: 🔢🔢🔢

2️⃣ኛ ዩስራ ሙሀመጅ: 🔢🔢🔢

3️⃣ኛ ፋጡማ ሙሀመድ: 🔢🔢🔢

4️⃣ኛ ጀናህ አሚን: 🔢🔢🔢

5️⃣ኛ ሲሃም ሪድዋን: 🔢🔢🔢

6️⃣ኛ ኢክራም መንሱር: 🔢🔢🔢

7️⃣ኛ ሂዳያ ሙሰማ: 🔢🔢🔢

8️⃣ኛ አህመድ ሙሀመድ ኑር: 🔢🔢

9️⃣ኛ ሶዚት ሙሀመድ: 🔢🔢

1️⃣0️⃣ኛ ቶፊቅ ሙሀመድ: 🔢🔢


የሌሎቻችሁም ተቀራራቢ ነው።

ውድድሩ ሰኞ ማታ 3:00 ላይ ይጠናቀቃል እስከዛ በርቱ.... ሁላችሁም ማሸነፍ ትችላላችሁ!!

ለማንኛውም ጥያቄ:
➡️👤 https://t.me/mame1_ms

መልካም እድል✨

✅https://t.me/mame_posts😂
3,1100037
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

ጀግንነት ??😅

just imagine እስኪ ያኔ ኡመር ረ.ዓ ረሱልን ሰዐወ ሊገድል እየሄደ አንዱ ሰሀባ ከቤትህ ጀምር ብሎት ሄዶ ቀድማዉ በሰለመች እህቱ ቤት በሰለመ ሰዓት ......

ወደረሱልም ሸሀዳ ለመያዝ ሰይፉኖ እንዳነገበ ሄዶ የሰሀቦችን ልብ ያራደ ሰአት ....

ሸሀዳ ይዞም እስልምናን ያጠነከረ ሰዓት አይተዉት የደነገጡ ሰሀቦችም በደስታ በተሞሉ ሰአት ....

ከሰለመ ቡሀላ ወዲያዉ የቁረይሽ እና የአካባቢዉ ከበርቴዎችን ቤት እያንኳኳ ሰልሚያለዉ ብሎ ፊት ለፊት የተናገረበት ያ ጀግንነት አለ ነዉ ምትሉኝ 😭


ለኔ ጀግንነት ራሱ ዑመር ነዉ 🖤


የአደሶ ልጅ 🪶
3,02000141
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

​በነቢዩ #ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን ያበዛ ነበር፤ (በዚህም ምክንያት) ልቡ እረፍት ታገኝ ነበር።

ሰለዋት እናብዛ ልባችን እረፍት እንድታገኝ❤️‍🩹

❤️‍🩹
3,06000102
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

አሏህዬ...🥰

"ከሁጃጆች መካከል አደለሁም ግን..
ልቤ ከዛ የተቀደሰ ቦታ አርፏል ወፍቀን ያ'ረብ"🤲
3,12000168
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

.
እስካሁን ስላላገባህ አላህን አመስግንና ቤትህ ተኝተህ እረፍት አድርግ....😁

ካልሆነማ አሁን እሷ ጋር ገበያ መሃል ቆመህ፣ #ከጫማዋ_ቀለም ጋር የሚመሳሰል ሂጃብ ፍለጋ ትዞር ነበር¡🥲
3,98000207
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

ተቀይረን አይደለም እኮ...
ለማን ምን መሆን እንዳለብን
ህይወት አስተምራን ነው👂
3,69000196
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

.
ሊያገባት ቤተሰቧን ጠየቀና እሽ አሉት ከዛም ወደ ዘመቻ ሄደ፤ ሲመለስ ግን "ሸሂድ" ሆኖ ነበር። በኑዛዜው ላይ እንዲህ የሚል ጽሁፍ አገኘች፦

​"በአላህ እምላለሁ! #ለትዳር_የጠየቅኩሽ ልብሽን ለመስበር ብዬ አልነበረም። ነገር ግን 'ሸሂድ ለቤተሰቦቹ ሸፋዓ ይሆናል(ያማልዳል)  የሚለውን አነበብኩና አንቺም ከቤተሰቦቼ እንድትሆኚ ስለፈለግኩ ብቻ ነው!"»💔

❤️‍🩹
3,54000311
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

.
ሱብሃነላህ፣ አልሐምዱሊላህ፣ላ ኢላሃ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር ማለትን አብዙ። ተወዳጅ ዚክር ነው❤️‍🩹

አንዘናጋ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ በሆኑት ቀናቶች ውስጥ ነን ወዳጆቼ😊
4,50000128
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

#አስታውስ!

ነገ ሀሙስ ነው እንጹም አህባብ❤️‍🩹
4,34000158
Mame Posts

May 25, 2026, 01:26

¢............ትዝብት.........
...
የዛሬ ማለዳ የወጣችው ለተወሰኑ ሰዎች ብስራትን ይዛ ነው!!

አንዳንዶች ባንዲራ ያውለበልባሉ!!
አንዳንዶች ልብሳቸውን ቀይ አድርገዋል..

ለኔ ግን ያ ብስራት መጥፊያችን ሆኖ ተሰማኝ!!!

ብስራቱ የትኛው ዑለማ መጥቶ መሰላቹ?
የትኛው ሁፋዝ ሀፍዞ?
የትኛው ሙዕሚን ተዘውጆ?
የትኛው የالله ባሪያ ሰልሞ?

ብስራቱ እንትና 🏆 በላ.... ነበር

ብስራት ስል ያስደሰታቸው ነገር ለማለት ነው !! ያ ደስታ ግን..
ቃላት የለኝም ወላህ..

አውሮፓ እኛ ላይ ስትቆሙር ቆመን ማየት ከጀመርን ቆየ አሁን ግን የቁማሩ አባል ሆነናል
Allah ያብጀው.....

Quran.....▿▿



ከሰዎችም «በአላህና በመጨረሻው ቀን አምነናል» የሚሉ አልሉ፤ እነርሱም አማኞች አይደሉም፡፡

👆ከ እነዚህ ሰዎች እንዳንሆን በ እጅጉ ሰጋሁ الله hoy መጨረሻልንን አሳምርልን🤲

✅
4,52000104
Mame Posts

May 14, 2026, 03:42

እጣ ፋንታህ ሊያስፈራህ አይገባም

ሊያስፈራህ የሚገባው የተሳሳተ ምርጫህ ነው❤

✍🏽بنت بابا
1,3900068
Mame Posts

May 14, 2026, 03:42

.
#ስድብና_ዘለፋ ብታወርድብኝ፣ በክብሬ ላይ ብትሳለቅ ወይም መጥፎ ቃላትን ብትሰነዝርብኝ... መልስ የምሰጥህ እንዳይመስልህ! ምክንያቱም አንተን ያሳደገችው እጅና እኔን የቀረጸችው እጅ ፈጽሞ የተለያዩ ናቸው።

​አንተ ለቤተሰብህ ስነ-ምግባርና አስተዳደግ ትልቅ መስታወት ነህ።


💔
1,3500045
Mame Posts

May 14, 2026, 03:42

Photo
ሰበር
====
የእንግሊዝ ስራ እና ጡረታ ቢሮ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ሚስቶች ላሏቸው ባሎች ጥቅማጥቅሞችን እንደሚጨምር አስታወቀ።
በብሪታንያ ሁለት ሚስት ማግባት በህግ የተከለከለ ቢሆንም  ጋብቻው በባህር ማዶ ከሆነ ከአንድ በላይ ማግባት ጥሩ ነው፣ለዚህም ጥቅማ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ አሳውቋል።
1,4100043

Showing 30 of 37 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Mame Posts Telegram channel about?+

Mame Posts (@mame_posts) is a Telegram channel in the Life Lessons category. "In our channel: We share beneficial Islamic reminders, daily moral guidance, and valuable posts for a better life. & Beneficial posts for everyone! Buy ads: Telega.io/c/mame_posts ¢яσѕѕ & Fσя αиу ¢σммєит Owner: @mame...

How do I join Mame Posts (@mame_posts) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @mame_posts in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Mame Posts a good Life Lessons channel to follow?+

On tgdio you can check Mame Posts's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 10,272 subscribers on tgdio. Compare it with similar Life Lessons channels in the same category.

Where can I see Mame Posts stats and latest posts?+

On tgdio, open the @mame_posts channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.