Learn Skills by Tamrat Telegram channel photo

Learn Skills by Tamrat

@learnskills22Public Channel

Are there any online work skills you need? It is the right choice, here you can get all you want.

6.6k (6,629 subscribers)
Members
—
Rating
57
Total Posts
Sep 17, 2026, 2:38 PM
Updated
Apr 6, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameLearn Skills by Tamrat
Username@learnskills22
CategoryOnline Classes
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members6,629
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 6, 2026
Last UpdatedSep 17, 2026 • 9 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#22838-19
Language Ranking
#4942+3
Category Ranking
#80No change

Participant Growth (Last 16 Days)

Total: 6.6K
24h growth: +124 2%
04/0604/1105/1506/0606/3007/2108/2009/0809/17

Latest Posts

Learn Skills by Tamrat

Sep 08, 2026, 11:16

Group lay mastawukiya yemitiseru sewoch ibakachihu yetsafachihutin mastawukiya ahununu atifu! Kalhone ban lemadireg igededalew
4,7900039
Learn Skills by Tamrat

Sep 08, 2026, 11:16

የ12ኛ ክፍል ውጤት‼️
12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው በሚከተሉትን አማራጭ

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-

📌 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et/

📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram

📌 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።

=====================
💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
3,930006
Learn Skills by Tamrat

Aug 24, 2026, 13:36

ሰላም ቤተሰብ! ይሄ ከታች የማስቀሚጠው ቻናል በተለያዩ ባለሙያዎች የተሰራ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ትላልቅ የስራ ማስታወቂያ ፓስቶችን አንድ ላይ በአንድ ቦታ የሚታገኙበት እና ወደፍት ትልቅ ዕድል ያለው ስለሆነ እንድትቀላቀሉ እና አይታችሁ አስተያየት ካላችሁ ለእናንተ የቀረበ ነው።
እንዲህ አይነት ስራ ስስራ የመጀመሪያ ስለሆነ እንደምታበረታቱን ተስፋ አደርጋለሁ ።

Join join join
👇👇👇👇👇
https://t.me/one_jobs
6,5700047
Learn Skills by Tamrat

Aug 24, 2026, 13:36

ሰላም! Spout ክፍያ እንዴት ነው ያላችሁ video upload እየተደረገ ነው! ከ30 ደቂቃ በኋላ ጠብቁ!
5,9700023
Learn Skills by Tamrat

Aug 24, 2026, 13:36

Photo
Conversation project አሁን ቆሟል! ግን አሁን transcription project approve እስክደረግ እና መስራት እስክንችል በትዕግስት እንጠብቅ! ከዚያ እንቀጥላለን! ስራዎች ቶሎ የማለቅ ሁኔታ አለ እና ቶሎ ቶሎ መስራት እንልመድ!! መልካም ቀን!
8,0800063
Learn Skills by Tamrat

Aug 24, 2026, 13:36

Anyone listen this voice again and again before saying dm!! No need of talk!!
7,2400017
Learn Skills by Tamrat

May 22, 2026, 16:20

ሰላም እንዴት አመሻችሁ! ከታች የሚለውቀው ፖስት ማስታውቂያ ስለሆነ መንካት እና ወደ ውስጥ መግባት አይጠበቅባችሁም።

ማሳሰቢያ፡ የሚተላለፉ መልዕክቶቹን በአግባቡ ማንበብ እና መረዳት እንድትችሉ አሳስባችኋለው!
2,150002
Learn Skills by Tamrat

May 22, 2026, 16:20

የ2018 ኢመደአ ሰመር ካምፕ የምዝገባ መስፈርቶች – INSA Cyber Talent Challenge 2026
• ምዝገባ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ይደረጋል (ከውጪ ዜጎች በስተቀር)
• በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ከተመዘገቡ/ማራጋገጫ ከጨረሱ ቡሀላ ወደዋናዉ የምዝገባ ፖርታል ገብተዉ ፎርሙን መሙላት እንዳይረሱ

• ከ11 ዓመት ጀምሮ ያለ ማንኛውም ታለንት ያለው ኢትዮጵያዊ መሳተፍ ይችላል
- ምዝገባው የሚቆየው እስከ ግንቦት 8
• ሰመር ካምፑ በ6 ዩኒቨርሲቲዎች ይካሄዳል፡
1) አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
2) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
3) ሀረሚያ ዩኒቨርሲቲ
4) ጅማ ዩኒቨርሲቲ
5) ደብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ
6) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
• በሳይበር ደህንነት፣ ዴቨሎፕመንት፣ ኢምቤድድ ሲስተም፣ ኤሮስፔስ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ላይ ፍላጎት እና ተሰጥኦ (Talent with passion) ያላቸው
• የተቋሙን ፈተና/ቻሌንጅ ማለፍ የሚችሉ
• አዲስ ነገር የመማር ፍላጎት እና ተግባራዊ ስራ ላይ የመሳተፍ ፈቃደኝነት/ዝግጁነት
• ችግር ፈቺ እና በራስ የመስራት/የመማር ማይንድሴት ያላቸው
• የስነ-ምግባር ችግር የሌለባቸዉ
የስልጠና ዘርፎች
• ሳይበር ደህንነት
• ሶፍትዌር ልማት
• Embedded Systems
• Aerospace
• Emerging Technologies
በምዝገባዉ መሳተፍ የማይችሉ/የማይመለከታቸዉ
1. በሳይበር ደህንነት እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ፍላጎት እና ታለንት የሌላቸዉ
2. በኢመደአ የ4ዙር የሰመር ካምፕ/ፕሮግራም የተሳተፉ ድጋሜ መመዝገብ አይቻልም
⚠️ ማሳሰቢያ፡
ፎርሙ ስትሞሉ ሙሉ በሙሉ በAI የተፃፈ ይዘት መጠቀም አይፈቀድም። ከአንድ ጊዜ በላይ መሞከር ከምዝገባዉ ሊታገዱ ስለሚችሉ።
🎯 ተሳታፊዎች በINSA የመስራት እድል ፣ የስታርታፕ እድል እና ሌሎች ተጨማሪ እድሎች ተጠቃሚ ይሆናሉ
👉 ተጨማሪ መረጃ: https://t.me/insactc
👉 ለመመዝገብ: https://ctc.insa.gov.et/registration
2,6700012
Learn Skills by Tamrat

May 22, 2026, 16:20

Photo
ሰላም እንዴት ናችሁ? Binance may 15 ጀምሮ P2P እንደሚያቆም እያሳወቀ ይገኛል። ይሄንንም ቀጥታ እኔም ዛሬ ደርሶኛል። ስለዚህ USD ያላችሁ ቀኑ ሳይደርስ ቶሎ መሸጥ አለባችሁ! አዲስ መረጃ ስኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል።
2,930006

Showing 30 of 57 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Learn Skills by Tamrat Telegram channel about?+

Learn Skills by Tamrat (@learnskills22) is a Telegram channel in the Online Classes category. Are there any online work skills you need? It is the right choice, here you can get all you want.

How do I join Learn Skills by Tamrat (@learnskills22) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @learnskills22 in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Learn Skills by Tamrat a good Online Classes channel to follow?+

On tgdio you can check Learn Skills by Tamrat's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 6,629 subscribers on tgdio. Compare it with similar Online Classes channels in the same category.

Where can I see Learn Skills by Tamrat stats and latest posts?+

On tgdio, open the @learnskills22 channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.