🇪🇹ETHIO UNIVERSITY Telegram channel photo

🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

@ethiofreshmanhenaPublic Channel

--- 🎓 Welcome to [ ETHIO UNIVERSITY]! 🎓 If you are a student and want to always be one step ahead - this channel is for you! 📚 Here you will find: - Useful notes and cheat sheets - interesting life hack for productive ለማንኛው ጥያቄና አስተያየት;- @hena905

8.3k (8,304 subscribers)
Members
—
Rating
78
Total Posts
Sep 17, 2026, 3:04 AM
Updated
Apr 4, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel Name🇪🇹ETHIO UNIVERSITY
Username@ethiofreshmanhena
CategoryHealth and Fitness
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members8,304
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 4, 2026
Last UpdatedSep 17, 2026 • 9 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#101281-72
Language Ranking
#20919-2
Category Ranking
#231No change

Participant Growth (Last 16 Days)

Total: 8.3K
24h growth: +2 0%
04/0404/1104/2706/0507/2008/0408/1909/0709/17

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ዮም ፍሰሃኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም 🥹🫀1.6K
  2. #2#UPDATE የሬሜዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል!!! ተማሪዎች ወደ ውጤት ማያ ፓርታል በመግባት remedial examination የሚለውን በመንካት user name አ1.4K
  3. #3Post #41531.3K
  4. #4Post #41591.2K
  5. #5ብቻ ዋናው ቁም ነገሩ፣ ወደ ጊቢ ከመመለሳችን በፊት ...1.2K
  6. #6Post #51441.1K
  7. #7❝ለካ የከለከልከኝ ለዚህ ክብር ነበር እስክትሉ ድረስ እግዚአብሔር ይካሳችሁ❞🙏1.1K
  8. #8Post #41981.0K
  9. #9መስራት/መማር ያለብን ነገር እንዳለ እናውቃለን። ትኩረት የሚገባው መሆኑን እያወቅን በማይመለከተን ጉዳይ ላይ ስንባዝን በመጣ በሄደው አጀንዳ ላይ ሰንነዳ ዋናው1.0K
  10. #10አይንህ እስኪጠፋ ካጠናኸው ነገር ምንም ሳይመጣ ቀርቶ፣ ሁሉንም በጠቅላላ እውቀት መልሰህ ስትወጣ💔995

Latest Posts

🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

Photo
#Call_Announcement
#DebreBerhanUniversity

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚመለሱባቸዉ ቀናት መስከረም 7 እና 8 /2018 መሆኑን አሳዉቀዋል።

ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዘዋል።
694007
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

Photo
​የጥሪ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች
#Mekele_university

​ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
​የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ወቅት መስከረም 09-10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በሚመለከታችሁ ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
​ማሳሰቢያ:-
ከተጠቀሰው የመግቢያ ጊዜ ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማንስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
​(ማኅተም)
​ሬጂስትራር እና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት
​
694006
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

Photo
✈️ትልቅ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች! 🌐

❤የቴሌግራም መስራች Pavel Durov
እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ቴሌግራም የራሱን የዌብ Domain ማለትም .gram ን ለማግኘት ለICANN ማመልከቻ አስገብቷል። ይህ ዕቅድ ከተፈቀደ፣ ከ1 billion  በላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች የራሳቸውን https://t.me/Username በመጠቀም ድረ-ገጽ(website) ማግኘት ይችላሉ። 🎁

🧠 ይህ ምን ማለት ነው❓
✅ለምሳሌ ዩዘርነማችሁ ከሆነ፣ ወደፊት የናንተ ድረ-ገጽ አድራሻ #ethiofreshmanhena.gram ይሆናል ማለት ነው።
✅ ምንም ዓይነት የኮዲንግ ወይም የቴክኒክ ዕውቀት ሳያስፈልግ በኤአይ ታግዘው በአንድ click አሪፍ ድረ-ገጽ መፍጠር ይችላሉ።
✅ እነዚህ ድረ-ገጾች በቀጥታ በቴሌግራም ሰርቨሮች ላይ ሆስት ይደረጋሉ።

⚙ እስካሁን ጥሩ ዩዘርነም ያልያዛችሁ ሰዎች ካላችሁ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ ብጠብቁ እላለሁ !🫡
711006
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

Photo
መረጃው እንዲደርሳችሁ::

በ2019 ትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ድግሪ ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና በመጠባበቅ ላላችሁ: በሚከተሉት ሊንኮች በመግባት የመፈተኛ ቀናትንና የመፈተኛ ማዕከላችሁን እንዲታዩ እናሳስባለን::

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ: ህልሞን ያሳኩ::

https://t.me/aauGAT
https://aau.edu.et/announcements/detail?title=AAU~Undergraduate~Admission~Test~(UAT)~Schedule
861004
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

Photo
የጥሪ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች
#Mettu_University

የምዝገባ ጊዜ መስከረም 7 እና 8 2019ዓ/ም

ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019

በ 2019 አዲስ ለምትመደቡ የ 12ኛ ክፍልና በመቱ ዩኒቨርስቲ ሬሜዲያል ተከታትላችሁ ላለፋችሁ ተማሪዎች በቅርቡ ጥሪ ይደረጋል።
8140011
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

አንዳንድ ሠዎች አላማቸው ከሌላ ሠው መብለጥ እንጂ፣ ስኬታማ መሆን አይደለም!

Bruhhh live your own life! የሠው ነገር የሠው ነው!
8980016
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

❝ለካ የከለከልከኝ ለዚህ ክብር ነበር እስክትሉ ድረስ እግዚአብሔር ይካሳችሁ❞🙏
1,0700033
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

Photo
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!

በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም

የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/

የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
1,150007
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

#UPDATE የሬሜዲያል ውጤት ይፋ ሆኗል!!! ተማሪዎች ወደ ውጤት ማያ ፓርታል በመግባት remedial examination የሚለውን በመንካት user name አስገብተው ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ  የትምህርት  ሚንስትር  ገልጿል  ሊንኩን ከስር አያይዘናል ማለፊያው 250 ነው https://result.ethernet.edu.et/ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች  የሬሜዲያል መግቢያ  በቅርቡ  ይገለጻል @E…
1,3800019
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Sep 09, 2026, 13:42

ብቻ ዋናው ቁም ነገሩ፣ ወደ ጊቢ ከመመለሳችን በፊት ...

Let በቀን 7ቴ መብላት begin!
1,1900017
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

#Ethiopia❤️

" ታሪክ የሌለው ህዝብ ታሪካዊ ስራ ለመስራት አይጓጓም። ነፃነትም የማያውቅ ህዝብ ነፃነቱን ለማግኘት አይደክምም።

ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ነፃ ሀገር ስለሆነች ልጆቿ ታሪኳን ዐውቀው የነፃነቷን ጉልላት ጠብቀው/ ከተፈፀሙ ስህተቶች ተምረው እንዲኖሩ ግዴታቸው ነው።

አንድ ወጣት የሀገሩን ታሪክ ሳያውቅና ሳያጠናቅቅ የአውሮጳንና የአሜሪካንን ታሪክ ለማሳመር ቢሞክር ' በቅሎ አባትህ ማነው? ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው ' ይላል እንደሚባለው የሚያሳፍር ይሆናል። " #DrBlank

በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም !

https://t.me/tsegabwolde https://t.me/tikvahethiopia
536006
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

#Ethiopia❤️ " ታሪክ የሌለው ህዝብ ታሪካዊ ስራ ለመስራት አይጓጓም። ነፃነትም የማያውቅ ህዝብ ነፃነቱን ለማግኘት አይደክምም። ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ነፃ ሀገር ስለሆነች ልጆቿ ታሪኳን ዐውቀው የነፃነቷን ጉልላት ጠብቀው/ ከተፈፀሙ ስህተቶች ተምረው እንዲኖሩ ግዴታቸው ነው። አንድ ወጣት የሀገሩን ታሪክ ሳያውቅና ሳያጠናቅቅ የአውሮጳንና የአሜሪካንን ታሪክ ለማሳመር ቢሞክር ' በቅሎ…
573005
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

Photo
⚡️ ቤተሰብ የብልግና ፎቶዎችን እና Videoዎች ጋር የሚላኩ ሊንኮችን በፍፁም አትንኩ ተጠንቀቁ !!!!

⚡️ በሊንኮቹ አማካኝነት Hack ያደርጓቹሁና ለምታውቁት ሰዎች በሙሉ በእናንተ አካውንት የብልግና ፎቶ እና Video ይልካሉ Story ጭምር ያደርጋሉ !!!!
526003
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

Photo
ውጤት መቼ ይታያል ?

ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።

በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
529006
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

✅Wave time

⭐️ከ 1k subscriber ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ  Channel ካላቹ በ https://t.me/sofi1232⭐️ ተመዝገቡ

እንዴት ነው ምዝገባው?
1. የchannaleun link እና wave ብሎ ብቻ መላክ::

1. ከ1k በላይ
2. ከ5k በላይ
3. ከ10k በላይ
4,ከ15k በላይ
5, ከ 20k በላይ
6, ከ 25k በላይ
7, ከ 30k በላይ

⛔️በቀን ሁለቴ ብቻ post ይደረጋል
⛔️educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ!...(specially sexual content  ይዞ መምጣት ለblock ያዳርጋል::❌
⛔️ ከ 1k በታችም አትምጡ
511004
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

At the end of the day
እንዳይሆኑብን የፈራናቸው መጥፎ ነገሮች እንዳሰብነው መጥፎ አደሉም፤ እንዲሆኑልንም የጓጓንላቸው ጥሩ ነገሮች አደሉም።

በፈራነው አልጠፋንም ፤ በጓጓነውም አላረፍንም🙂
4980010
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

ከፍተኛ ውጤት ሲጠቃለል

Natural Science

591 / 600 ወንድ
583 / 600 ሴት

Social Science

576.25/ 600 ወንድ
569 / 600 ሴት
5220010
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

Aug 25, 2026, 07:38

✅Remedialዎች ያኮረፋችሁ ትመስላላችሁ ፤ ስለእናንተም አዲስ ነገር  መነገሩ የማይቀር ነው ። እስካሁን የእናንተ ቶሎ ይለቀቅ ነበር  ዘንድሮ በጣም ቆይቷል
513006
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

አይንህ እስኪጠፋ ካጠናኸው ነገር ምንም ሳይመጣ ቀርቶ፣ ሁሉንም በጠቅላላ እውቀት መልሰህ ስትወጣ💔
9950040
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

ለተማሪዎችና የሚሆኑ ጠቃሚ ዌብሳይቶች
✔️ https://topai.tools/ : AI search and discovery engine
✔️ https://dokie.ai/ : AI presentation maker.
✔️ https://nasa.gov/learning-resources : Space science and physics learning materials from NASA.
✔️ https://www.desmos.com/ : Interactive graphing calculator and math tools.
✔️ https://pdf.io/ : PDF file conversion service
✔️ https://howtogeek.com/ : Tech tutorials, tips, and simple explanations for beginners.
✔️ https://www.themarginalian.org/ : Essays exploring creativity, philosophy, literature, and critical thinking.
✔️ https://ideas.ted.com/ : Inspiring ideas and thought-provoking perspectives from experts worldwide.
✔️ https://goodcalculators.com/ : Free online calculators for various subjects.
✔️ https://pdfroom.com/ : Free collection of PDFs, manuals, and ebooks.

በተለያየ category ለተማሪዎችና አስተማሪዎች የሚሆኑ ከ400 በላይ አሪፍ አሪፍ ድረገፆችን የያዘ Ebook በ199 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ።

400+ websites
https://ye-buna.com/bighabesha?ref=productdetail&product=6a0227768ab06bighabesha

800+ Websites
https://ye-buna.com/bighabesha?ref=productdetail&product=6a01d55e96ce7bighabesha
935003
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

Photo
በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ይመስለኝ ነበር...አሁን ግን እንደተረዳሁት በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ሳይሆን አብረውህ ያሉ የቅርብ ሰዎች ብቻህን እንደሆንክ እንዲሰማህ ሲያደርጉ ነው

📕 ርዕስ:- ለእርቃን ሩብ ጉዳይ....
✍️ ደራሲ:- ሕይወት እምሻው
1,0300016
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

መስራት/መማር ያለብን ነገር እንዳለ እናውቃለን። ትኩረት የሚገባው መሆኑን እያወቅን በማይመለከተን ጉዳይ ላይ ስንባዝን በመጣ በሄደው አጀንዳ ላይ ሰንነዳ ዋናው ጉዳይ ይረሳል።

ለዚህ መደሀኒቱ disciplined መሆን ነው። እየደበረህም እየደከመህም በሚመለከትህ ጉዳይ ላይ መቆም ነው። ለራሱ ያልሆነ ለቤተሰብም ለሀገርም አይጠቅምም። ዛሬ የባከነው ጊዜ ነገ የሚከፈል እዳ ነው። በአንፃሩ የዛሬ ድካም ለነገ የተገዛ ቦንድ ነው።
1,0200013
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

Photo
ዛሬ ይቺን ምድር ከፈጣሪ በታች የቀላቀለችን ፤ አለም ፊቷን ብታዞርብን እሷ ግን በደስታ ምትቀበለን ፤ ለኛ ሁሉ ነገራችን የሆነች ፤ ከአይኗ ብሌን በላይ ምትሳሳልን እናታችን ቀኗ ነው በእርግጥም ሁሉም ቀን እናታችንን ማክበር አለብን ነገርግን ዛሬ ልዩ ቀኗ ነው።

እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ፤ የእናቶቻችሁን ደስታ ያሳያችሁ ፤ መልካም ቀን! 👨‍👩‍👧‍👦
1,2200019
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

በቃ በቆረጣ ማየት ምናምን ቀረ እንዴ ? People be Starting at you like 👁️👁️for no reason ማፍጠጥ
9000022
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

Photo
ዛሬ በመላው አለም የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል

May 8 በየ አመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሰው ልጆችን ለሚያገለግሉት ለአህዮች ቀኑ መታሰቢያ ተደርጎ ይውላል
1,2900011
🇪🇹ETHIO UNIVERSITY

May 24, 2026, 17:14

ዮም ፍሰሃኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም 🥹🫀
1,6200043

Showing 30 of 78 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the 🇪🇹ETHIO UNIVERSITY Telegram channel about?+

🇪🇹ETHIO UNIVERSITY (@ethiofreshmanhena) is a Telegram channel in the Health and Fitness category. --- 🎓 Welcome to [ ETHIO UNIVERSITY]! 🎓 If you are a student and want to always be one step ahead - this channel is for you! 📚 Here you will find: - Useful notes and cheat sheets - interesting life hack for product...

How do I join 🇪🇹ETHIO UNIVERSITY (@ethiofreshmanhena) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @ethiofreshmanhena in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is 🇪🇹ETHIO UNIVERSITY a good Health and Fitness channel to follow?+

On tgdio you can check 🇪🇹ETHIO UNIVERSITY's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 8,304 subscribers on tgdio. Compare it with similar Health and Fitness channels in the same category.

Where can I see 🇪🇹ETHIO UNIVERSITY stats and latest posts?+

On tgdio, open the @ethiofreshmanhena channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.