Emebet Jobs Telegram channel photo

Emebet Jobs

@emebetjobsPublic Channel

Download our app at https://linktr.ee/emebetmobileapp Emebet is an app that makes the experience of hunting a job easy for females job seekers. Whether you’re looking to hire someone or be one yourself call us at +251978443971

3.6k (3,641 subscribers)
Members
—
Rating
20
Total Posts
Sep 18, 2026, 11:46 PM
Updated
Apr 13, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameEmebet Jobs
Username@emebetjobs
CategoryMobile Apps
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members3,641
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 13, 2026
Last UpdatedSep 18, 2026 • 8 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#9458-1
Language Ranking
#1983+2
Category Ranking
#55No change

Participant Growth (Last 12 Days)

Total: 3.6K
24h growth: +122 3%
04/1305/0205/1907/0408/2109/0909/18

Latest Posts

Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
1. Accountant
ትምህርት፦ TVET / Diploma
ቦታ፦ ሱማሌ ተራ
ደሞዝ፦ 6,000 ETB
ብዛት፦ 3

2. Senior Accountant
ቦታ፦ መስቀል ፍላወር
ልምድ፦ ከ 3 – 4 ዓመት የሥራ ልምድ
ደሞዝ፦ 25,000 ETB
ብዛት፦ 3

3. Foreign Purchaser
ቦታ፦ መስቀል ፍላወር
ልምድ፦ 1 ዓመት
መስፈርት፦ ቋንቋ + የኮምፒውተር ክህሎት ያላት
ብዛት፦ 3

4. Senior HR
ቦታ፦ መስቀል ፍላወር
ልምድ፦ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሥራ ዘርፍ / ልምድ፦ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራች (Construction Sector Experience)
ደሞዝ፦ በስምምነት (Negotiable)

5. Storekeeper
ቦታ፦ ጉለሌ
ልምድ፦ ከ 1 – 3 ዓመት
ትምህርት፦ Any Business Related Field
ደሞዝ፦ በስምምነት (Negotiable)

6. Store Supervisor
ቦታ፦ ጉለሌ
ልምድ፦ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ትምህርት፦ Any Business Related Field
ደሞዝ፦ በስምምነት (Negotiable)

7. Sales, Cashier & Store Manager
አድራሻ፦ CMC ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ
ትምህርት፦ Level 3 / Level 4

ደሞዝ፦ 10,000 ETB + ትራንስፖርት + ምግብ + አበል
Sales፦ ብዛት 2
Cashier፦ ብዛት 2
Store Manager፦ ብዛት 2

ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ +251978443971
ቴሌግራም፦ https://t.me/emebet_jobs
2,520000
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
Happy Mawlid!

Wishing all our Muslim families a day filled with faith, peace, and happiness. May Allah bless you and your loved ones.

http://www.emebet.net/
2,350009
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
1. የሽያጭ ተወካይ
ቦታ: ቦሌ አትላስ
የሥራ አይነት: ሙሉ ጊዜ (በብዛት የውስጥ ሽያጭ)
ትምህርትና ልምድ: ዲፕሎማ | 5+ ወር በሪል እስቴት ሽያጭ
የሰው ብዛት: 10
ክፍያ: 15,000 ብር + 750 ብር ትራንስፖርት + 3% ኮሚሽን + ነፃ ምሳ

2. ጸሐፊ
ቦታ: ሲኤምሲ (CMC)
ትምህርትና ልምድ: በሴክሬተሪ የተመረቀች | 1 ዓመት ልምድ
የሥራ ሰዓት: 2:30 - 11:00
መስፈርት: የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና የኮምፒውተር ችሎታ
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት

3. ሱ ሼፍ
ቦታ: ኦሎምፒያ
ትምህርትና ልምድ: የሆቴልና ቱሪዝም ትምህርት | አዲስ ተመራቂ
የሰው ብዛት: 2
የሥራ ሰዓት: በሺፍት
ደመወዝ: 6,000 ብር + የሰርቪስ ቻርጅ

ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ፦ +251978443971
ቴሌግራም፦ https://t.me/emebet_jobs
1,590000
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
የስራ ማስታወቂያዎች

1. ዋና ሼፍ
◾️ የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
◾️ ደመወዝ፡ 12,000 ብር
◾️ የስራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 1:00 እስከ ማታ 2:00 ሰዓት
◾️ አድራሻ፡ 5 ኪሎ አንበሳ ግቢ

2. ረዳት ሼፍ
◾️ የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
◾️ ደመወዝ፡ 5,000 ብር
◾️ የስራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 1:00 እስከ ማታ 2:00 ሰዓት
◾️ አድራሻ፡ 5 ኪሎ አንበሳ ግቢ

3. አስተናጋጅ (ዌይተር)
◾️ የቅጥር አይነት፡ ሙሉ ጊዜ(ከጠዋቱ 1:00 እስከ ቀን 9:00 ሰዓት)
◾️ አድራሻ፡ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
◾️ የስራ ልምድ፡ 0-1 ዓመት
◾️ ደመወዝ፡ 1500 ብር

4. የፅዳት ሰራተኛ
◾️ የቅጥር አይነት፡ ሙሉ ጊዜ (ጠዋት ከ1:00-1:00)
◾️ አድራሻ፡ 4 ኪሎ
◾️ የስራ ልምድ፡ 0-2 ዓመት
◾️ የሚያስፈልጉ ሰራተኞች ብዛት፡ 2
◾️ ደመወዝ፡ 5,000 ብር

5. ረዳት ሼፍ
◾️ የቅጥር አይነት፡ ጠዋት ከ2:00-2:00
◾️ አድራሻ፡ 4 ኪሎ
◾️ የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
◾️ የሚያስፈልጉ ሰራተኞች ብዛት፡ 1
◾️ ደመወዝ፡ በስምምነት

6.ረዳት ሼፍ
◾️ የሚያስፈልጉ ሰራተኞች ብዛት፡ 4
◾️ የስራ ልምድ፡ 6 ወር - 1 ዓመት
◾️ የስራ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 1:00 እስከ ማታ 1:00 ሰዓት
◾️ ደመወዝ፡ ልምድ ካላት 7,000 ብር
◾️ አድራሻ፡ 4 ኪሎ


7.ጽዳት
◾️ የስራ ሰዓት፡ ከሰዓት 7:30 - 2:30
◾️አድራሻ፡ 4 ኪሎ
◾️ደሞዝ-3500ብር
◾️ የሚያስፈልጉ ሰራተኞች ብዛት፡ 1

8.ነርስ
◾️የስራ ቦታ፡ ብስራተ ገብርኤል፤ጉርድ ሾላ እና ቦሌ
◾️ደሞዝ-በስምምነት
◾️ የሚያስፈልጉ ሰራተኞች ብዛት፡ 3
◾️ደሞዝ በስምምነት

ለማመልከት በ ቴሌግራም አድራሻች https://t.me/emebet_jobs መስራት የምፈልጉትን የስራ ዘርፍ እና የትምህርት ወይም የስራ ማስረጃችሁን አስቀምጡልን
3,390004
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
1. ጽዳት (Cleaner)
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል ጀርባ
የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:00 – 9:00
ልምድ: 1 ዓመት
ደመወዝ: 4,500 ብር

2. የውጭ ሀገር ግዢ ሃላፊ
ተግባር: መስቀል ፍላወር
ብዛት: 3
ልምድ: 1 ዓመት
ችሎታ: እንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪ፣ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
ደመወዝ: በስምምነት

3.የሬስቶራንት ሱፐርቫይዘር
ብዛት: 3
የሥራ ቦታ: ገርጂ
መስፈርቶች:
ቁመት: 1.70 ሜትር እና ከዚያ በላይ
ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ትምህርት: በሆቴል እና ቱሪዝም የትምህርት ዘርፍ
የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:00 – 9:00 / ከቀኑ 9:00 –ከምሽቱ 11:00
ደመወዝ: በስምምነት
ተጨማሪ: ሰርቪስ አለው

4. ጽዳት (Cleaner)
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ገርጂ
የሥራ ሰዓት: ከቀኑ 9:00 – (እስከ ምሽቱ 5:00)
ደመወዝ: በስምምነት
ተጨማሪ: ሰርቪስ አለው

5. ካሸር (Cashier)
የሥራ ቦታ: 4 kilo
የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 – ከምሽቱ 3:00
ትምህርትና ልምድ: በሽያጭ / በሂሳብ አያያዝ የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
ደመወዝ: በስምምነት

6. ካሸር (Cashier)
የሥራ ቦታ: 4 kilo
የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 2:00 – 9:30
ልምድ: 2 ዓመት የሥራ ልምድ
ደመወዝ: 6,000 ብር

ለማመልከት +251978443971
ወይም https://t.me/emebet_jobs ቴሌግራም ላይ ያናግሩን
2,970005
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

1. ጽዳት (Cleaner)
ብዛት: 5
የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:00 – 10:30
መስፈርቶች: በሆቴል/ህንፃ ፅዳት ላይ የሰራ/ች
ደመወዝ: በስምምነት

2. ጸሃፊ
የሥራ ቦታ: ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል አካባቢ
ልምድ: 2–3 ዓመት
ትምህርት ደረጃ: በጸሃፊነት ትምህርት፤ ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ
ደመወዝ: በስምምነት

3. አካውንታንት (Accountant)
የሥራ ቦታ: ቦሌ መድኃኔዓለም
ልምድ: 3 ዓመት
ደመወዝ: እንደ ድርጅቱ ስኬል
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

4. ጽዳት (Cleaner)
የሥራ ቦታ:4 kilo
ሥራ: ቤቱን ማፅዳትና ዕቃዎችን ማጠብ / የኩሽና ዕቃዎችን ማጠብ
የሥራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:00 – ከምሽቱ 2:00
ደመወዝ: በስምምነት
2,580003
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
የመስክ ሽያጭ ሰራተኛ (out door sales)
ብዛት: 10
የስራ ሰዓት: ተለዋዋጭ
ደሞዝ: ማራኪ እና በኮሚሽን
የስራ ቦታ: ቤተል እና በተመደቡበት የሚሰሩ
5,110000
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
አመልካች ስማርት ስልክ ያላት እና ፈጣን/ተግባቢ የሆነች
የስራው አይነት፡ Ride ሹፌሮችን/መኪኖችን ማስመዝገብ
ለማመልከት፡ https://linktr.ee/emebetmobileapp
ስልክ፡ 0978443971
6,2100018
Emebet Jobs

Sep 06, 2026, 10:32

Photo
ICE Connect Summit 2026 wrapped up!

Our journey at the ICE Connect Summit 2026 has come to a successful close.

http://www.emebet.net/
4,700000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
ስለስራው ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ለማመልከት እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ የስራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የእመቤት መተግበሪያን ያዉርዱ። https://linktr.ee/emebetmobileapp
እመቤት ብቁ ሴት ባለሙያዎችን ከቀጣሪ ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ነው።
ለበለጠ መረጃ +251978443971
948000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
ስራው ካፌ ወስጥ ሲሆን፣ከካሼር እና ከአካውንታንት ውጪ አጠቃላይ ካፌው ውስጥ የሚኖሩ ባለሙያዎች ይፈለጋሉ። በስራ ሰዓት ይደውሉ 0978443971
1,230000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
የሥራ መደቦች
1.አካውንታንት (Accountant)
የሥራ ልምድ፦ ከ2-3 ዓመት።

2.የልብስ ስፌት ባለሙያ
የሥራ ልምድ፦ ከ1-2 ዓመት ።

3.የጽዳት ባለሙያ (6 ሠራተኞች)
የሥራ ልምድ፦ 0 ዓመት (ልምድ የማይጠይቅ)።

4.የሬስቶራንት ማናጀር (Restaurant Manager)
የሥራ ልምድ፦ ከ1-2 ዓመት ።

ስለስራው ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ለማመልከት እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ የስራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የእመቤት መተግበሪያን ያዉርዱ። https://linktr.ee/emebetmobileapp
እመቤት ብቁ ሴት ባለሙያዎችን ከቀጣሪ ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ነው።
ለበለጠ መረጃ +251978443971
1,350000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
የሥራ መደብ
1.የልብስ ስፌት ባለሙያ
-የስራ ቦታ ፡ቃሊቲ እና መርካቶ
-በልብስ ስፌት ሙያ 6 ወር እና ከዚያ በላይ ልምድ
-ደሞዝ ፡በስምምነት
-ብዛት ፡20

ስለስራው ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ለማመልከት እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ የስራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የእመቤት መተግበሪያን ያዉርዱ። https://linktr.ee/emebetmobileapp
እመቤት ብቁ ሴት ባለሙያዎችን ከቀጣሪ ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ነው።
ለበለጠ መረጃ +251978443971
1,180000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። መልካም በዓል! http://www.emebet.net/
1,370000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
እምቤት ለሴት ስራ ፈላጊዎች ብቻ የተዘጋጀች መተግበሪያ ስትሆን በአቅራቢያችን ያሉ ስራዎችን በቀላሉ እንድናገኝ ትረዳናለች። አሁኑኑ በመመዝገብ የመጀመሪያ ስራ እድልሽን ሞክሪ።

መተግብሪያውን ለማውረድ፡> https://lnkd.in/eD9r6Drr
1,470000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
መልካም በዓል
1,210000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
የገና ስጦታዎ 'እረፍት' ይሁን! 🎁✨
የገና በዓል ሲቃረብ የቤትዎ ዝግጅት፣ የጽዳት ስራ እና የእንግዳ መስተንግዶ ጭንቀት እየሆነብዎት ነው? 🏠

በዓል ማለት ከሚወዷቸው ጋር የሚሳልፉት ፣ ትውስታ የሚሰነቅበት እና አእምሮ የሚያርፉበት ጊዜ እንጂ በስራ የሚደክሙበት መሆን የለበትም። ለዚህም ነው ( https://linktr.ee/emebetmobileapp) የበዓል እረፍትዎን የሚያረጋግጡ ታማኝ ረዳቶችን ይዛላችሁ የቀረበችው።

ለምን በእመቤት በኩል ይቀጥራሉ?
✅ ታማኝነት፡ ማንነታቸው እና አድራሻቸው በደንብ የተረጋገጡ ሰራተኞች።
✅ ቅልጥፍና፡ በስራቸው የተመሰከረላቸው እና ፈጣን ባለሙያዎች።

መተግበሪያውን> https://linktr.ee/emebetmobileapp https://linktr.ee/emebetmobileapp
1,310000
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
Welcome 2026 with new possibilities, fresh goals, and greater opportunities ahead.
We extend our sincere gratitude to our valued partners for your trust and collaboration. Here’s to continued growth, shared success, and winning together in the year ahead.

Happy New Year from all of us at EMEBET.

#emebetjobs #emebet #HappyNewYear2026 #Welcome2026 #NewBeginnings
1,220001
Emebet Jobs

Apr 29, 2026, 12:51

Photo
2025 was a defining year for Emebet. Instead of just chasing numbers, we dedicated our energy to building the right foundations for women’s employment. We believe that to scale sustainably, the systems beneath the surface must be unbreakable.

Our 2025 highlights included:

Stronger Partnerships: Collaborating with NGOs, agencies, and employers to create reliable hiring pathways.

Trust Through Tech: Improving identity validation by integrating National ID verification to boost employer confidence.

A New Digital Home: Redesigning our platform to be clearer for employers and more accessible for our partners.

This wouldn't be possible without our community of supporters who believed in the foundation before the scale. Let’s build the future of work, together.
1,200003

Showing 20 of 20 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Emebet Jobs Telegram channel about?+

Emebet Jobs (@emebetjobs) is a Telegram channel in the Mobile Apps category. Download our app at Emebet is an app that makes the experience of hunting a job easy for females job seekers. Whether you’re looking to hire someone or be one yourself call us at +251978443971

How do I join Emebet Jobs (@emebetjobs) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @emebetjobs in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Emebet Jobs a good Mobile Apps channel to follow?+

On tgdio you can check Emebet Jobs's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 3,641 subscribers on tgdio. Compare it with similar Mobile Apps channels in the same category.

Where can I see Emebet Jobs stats and latest posts?+

On tgdio, open the @emebetjobs channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.