OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ Telegram channel photo

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

@OzoneschoolPublic Channel

@ozoneschool ከኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ቀጥሎ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር☎️ መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። 📞 0116606078 📞

6.5k (6,478 subscribers)
Members
—
Rating
56
Total Posts
Sep 17, 2026, 8:56 AM
Updated
Apr 5, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameOZONE SCHOOL OFFICIAL ®️
Username@Ozoneschool
CategoryOnline Classes
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members6,478
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 5, 2026
Last UpdatedSep 17, 2026 • 9 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#79511-27
Language Ranking
#16799-3
Category Ranking
#278No change

Participant Growth (Last 20 Days)

Total: 6.5K
24h growth: +148 2%
04/0504/2805/1506/3007/2008/0509/0809/17

Latest Posts

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Sep 08, 2026, 20:35

📢 IMPORTANT SCHOOL LINKS FOR PARENTS
Dear Parents,
We would like to share the important Telegram links for the different divisions and campuses of Ozone School. Please join the appropriate channel to receive important announcements, updates, and information.
1. KG Campus – Gedera
🔗 https://t.me/gedera123

2. KG Campus – Ayat
🔗 https://t.me/ayatkg

3. UKG – Ayat Branch
🔗 https://t.me/ukg1234ozoe

4. Premium Ozone KG
🔗 https://t.me/ozonepremium2027

5. Grade 1–4 Division
🔗 https://t.me/ozoneschool2007

6. Grade 5–8 Division
🔗 https://t.me/OIS2007

7. High School Division

🔗 https://t.me/ozonehighschool2016

Thank you for staying connected with Ozone School.
3,6000027
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Sep 08, 2026, 20:35

ANNOUNCEMENT
OZONE PRIMARY AND MIDDLE SCHOOL

Dear Parents/Guardians of Our Students,
We would like to respectfully inform you that the student identification cards have been prepared. Therefore, we kindly request parents/guardians to come to our school and collect their child’s identification card from tomorrow, Wednesday, Nehase 27, 2018 E.C., until next Wednesday, Pagume 4, 2018 E.C.
Collection Hours: 2:30 AM to 9:30 AM (Local Time)
Please visit the school during the specified hours to collect your student’s identification card.

Thank you for your cooperation.
4,8600016
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Sep 08, 2026, 20:35

ማስታወቂያ
የኦዞን አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች፣
የተማሪዎቻችሁ መታወቂያ ካርድ ስለተዘጋጀ፤ ከነገ እሮብ፣ ነሐሴ 27፣2018 ጀምሮ እስከ ቀጣይ እሮብ፣ ጳጉሜ 4፣ 2018 ድረስ ወደ ት/ቤታችን በመምጣት መታወቂያውን እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳስባለን።
የመውሰጃ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:30 ሰዓት
የተማሪውን/ዋን መታወቂያ ለመውሰድ እባክዎ በተጠቀሰው ሰዓት ት/ቤቱን ይጎብኙ።
ስለትብብራችሁ እናመሰግናለን።
የኦዞን አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
4,6000018
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Sep 08, 2026, 20:35

Photo
🎓🏆 ታሪካዊ የድል ዜና! 🏆🎓

ኦዞን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መውጫ ፈተና ያስፈተናቸው ሁሉም ተማሪዎቻችን 100% ከፍተኛ የማለፊያ ውጤት በማስመዝገብ አስደናቂ ታሪካዊ ስኬት አስመዝግበዋል።

ለመላው የኦዞን ትምህርት ቤት ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎓❤️
6,73000226
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Aug 24, 2026, 22:44

👨‍👩‍👧‍👦ውድ ወላጆች

ጉዳዩ ፡~ የተማሪዎች የስፖርት የደንብ ልብስን ይመለከታል።

ከነርሰሪ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች

📆 ከሐምሌ 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ 🎽 የስፖርት ዩኒፎርም ለተማሪዎች ማድረስ የምንጀምር መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን ሁሉም አይነት ሳይዝ ስላለ ተማሪዎች  የሚሆናቸውን መርጠው መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

💰 የዋጋ ዝርዝር

Size 2️⃣,4️⃣,6️⃣ = 3000ብር
Size 8️⃣,🔟,1️⃣2️⃣ = 3200ብር
Size M, L, XL, XXL = 3500ብር

የስራ ሰአት~ 🗓️ ዘወትር:

ከሰኞ - አርብ 🕝 2:30 - 🕙 10:00
ቅዳሜ 🕝 2:30 - 🕕 6:30

ቦታ:

🏠አያት~ ዋናው የኬጂ ጊቢ ውስጥ

🏠ገደራ~ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
                   ቅጥር ጊቢ ውስጥ

🏦 ለመክፈል የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዞ በመምጣት መሰተናገድ የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

👉 በአቢሲኒያ ባንክ: 15664444 (Bezawit Asrat) አልባሽ ጋርመንት
👉 በCBE: 1000336437702 (Bezawit Asrat) አልባሽ ጋርመንት

📞 ለበለጠ መረጃ: 0932195483
9,9700014
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Aug 24, 2026, 22:44

ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣(ከ1-8 ክፍል)

ይህ መልዕክት የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሲሆን፣ ነገ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን መሆኑን በአክብሮት እናሳስባለን።
በተደጋጋሚ እንደገለጽነው፣ የትምህርት ቤት ክፍያን መክፈል ብቻ የምዝገባ ሂደቱ ተጠናቋል ማለት አይደለም። ስለዚህ፣ የልጅዎን ምዝገባ ሂደት ለማጠናቀቅ በአካል ወደ ትምህርት ቤቱ መጥተው እንዲያስፈጽሙ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ፤
በነገው እለት በማይመዘገቡ በነባር ተማሪዎች ቦታዎች አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።

የምዝገባ ክፍሉ ነገ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ክፍት ይሆናል።

የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር



Dear Parents/Guardians, (For grade 1-8)
This is a final remind that tomorrow is the final day of registration for returning students. As we have repeatedly communicated, payment of the school fee alone does not mean that the registration process has been completed. Note that any vacant places will be offered to new students. We respectfully request that you come to the school in person to finalize your child’s registration.

The registration office will be open from 2:30am to 11pm local time tomorrow.

Ozone School Administration
8,1400031
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Aug 24, 2026, 22:44

👨‍👩‍👧‍👦ውድ ወላጆች

ጉዳዩ ፡~ የተማሪዎች የደንብ ልብስን ይመለከታል።

ከነርሰሪ እስከ 8ተኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች በሙሉ

🧥👗 የደንብ ልብስ ከሰኞ ሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ ልጆችዎ በሚማሩበት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚያገኙ መሆኑን እንገልፃለን።

የስራ ሰአት~ ዘወትር

🗓️ ከሰኞ እስከ አርብ🕝2:30-10:00

🗓️ ቅዳሜ 🕝 2:30 - 🕕6:30 በመምጣት  ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

👕👚ከዩኒፎርም ልኬት ጋር በተገናኘ ደግሞ ሁሉም የተማሪ ልኬት ስላለ ልጆችዎ እዚያው ለክተው መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ሱሪ፣ ቀሚስ፣ ሸሚዝ፣ ወይም ሹራብ በተናጥል አንዱን ብቻ የሚፈልግ ወላጅ ካለም  መስተናገድ የሚችል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

የሙሉ ዩኒፎርም ዋጋ

🧒 KG:    ከነርሰሪ ~ዩኬጂ 2700 ብር

👦ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች :

       ከ1ኛ ክፍል~4ተኛ ክፍል 3000 ብር

       ከ5ክፍል~8ተኛ ክፍል 3500 ብር


💰 ዩኒፎርም ዋጋ በተናጠል 🏷️

     ከነርሰሪ~ ዩኬጂ

👖ሱሪ: 900ብር
👚ሸሚዝ: 900ብር
🧥ሹራብ  ፡ 900ብር
👗ቀሚስ:  900ብር

      ከ1ኛ ክፍል ~ 4ተኛ ክፍል

👖ሱሪ: 1050ብር
👚ሸሚዝ: 1000ብር
🧥ሹራብ  ፡ 1000 ብር
👗ቀሚስ: 1000 ብር

       ከ5ተኛ ክፍል ~ 8ተኛ ክፍል

👖ሱሪ: 1200ብር
👚ሸሚዝ: 1100ብር
🧥ሹራብ  ፡ 1200ብር
👗ቀሚስ: 1200ብር

🏦 የንግድ ባንክ ቁጥር: 1000348350459
📛 አሸናፊ ካህሳይ /በኃይሉ ጋርመንት/
📄 ደረሰኙን ይዘው መምጣት እንዳለብዎት  በትህትና እንገልፃለን።

📞 ለበለጠ መረጃ: +251 91 321 7777
8,3900022
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Aug 24, 2026, 22:44

Dear Parents/Guardians, 

While the registration period for returning students for the 2019 E.C. academic year has officially ended, we are pleased to offer our students a last and final chance to register, as we mentioned in our previous communication. Therefore, we respectfully ask that you come to our school campus on the dates specified below to finalize your child's registration. The designated time will be from 2:30 in the morning to 11:00 in the afternoon local time.  

Grade 1: Monday, August 3, 2026 G.C 

Grades 2, 3, and 4: Tuesday, August 4, 2026 G.C 

Grades 5, 6, 7, and 8: Wednesday, August 5, 2026 G.C 

Important Notice: 
Parents/students who fail to attend in person and finalize their registration during the designated time frame will be deemed to have forfeited their spot at Ozone. As a result, the available space will be assigned to newly admitted students.

ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በይፋ የተጠናቀቀ ቢሆንም፣ በቀደመው ማስታወቂያችን እንደገለጽነው ለተማሪዎቻችን የመጨረሻና የማይደገም የምዝገባ ዕድል ለመስጠት ወስነናል።
በመሆኑም፣ ከታች በተጠቀሱት ቀናት ወደ ትምህርት ቤቱ በአካል በመገኘት የልጅዎን ምዝገባ እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። የምዝገባ ሰዓት በየቀኑ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይሆናል።

የምዝገባ መርሃ ግብር
1ኛ ክፍል: ሰኞ፣ ሐምሌ 27፣ 2018 ዓ.ም.
2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ክፍሎች: ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28፣ 2018 ዓ.ም.
5ኛ፣ 6ኛ፣ 7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች: ረቡዕ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 ዓ.ም.

📣ጥብቅ ማሳሰቢያ 📢

በተወሰነው ቀንና ሰዓት በአካል ቀርበው የልጃቸውን ምዝገባ የማያጠናቅቁ ወላጆች/አሳዳጊዎች የልጃቸውን የመማሪያ ቦታ በፈቃዳቸው እንደተዉ ይቆጠራሉ። በመሆኑም የሚኖሩንን ክፍት ቦታዎች አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች የምንቀበል ይሆናል።

የኦዞን ትምህርት ቤት አስተዳደር
6,1300017
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Aug 24, 2026, 22:44

📢 ውድ ወላጆች 👨‍👩‍👧‍👦

📱 እባክዎ ለ1ኛ እና 2ኛ ክፍል ቅርንጫፍ የተዘጋጀውን የቴሌግራም ቡድን በሚከተለው ሊንክ ይቀላቀሉ።

🔗 https://t.me/ozoneschool2007
🙏 እናመሰግናለን!
──────────────────
📢 Dear Parents 👨‍👩‍👧‍👦

📱 Please join the Grade 1 & Grade 2 Branch Telegram Group using the link below:

🔗 https://t.me/ozoneschool2007

🙏 Thank you!
6,220002
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Aug 24, 2026, 22:44

በኦዞን ቅድመ አንደኛ ትምህርት ክፍል ነባር ተማሪ ያላችሁ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ፡-

ለ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 6/2018 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 18/2018 ዓ.ም የተከናወነ እና ከተሰጠው ጭማሪ  የምዝገባ ቀን በኋላ የክፍያ ሲስተሙም ሙሉ በሙሉ የተዘጋ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ነገር ግን በተሰጠው የምዝገባ ቀን ገደብ በተለያዩ ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ምዝገባ ያላከናወናችሁ ጥቂት ወላጆች ያላችሁ በመሆኑ እና ያጋጠሟችሁን ችግሮች ከግምት ውስጥ በማስገባት ልጆቻችሁን ማስመዝገብ እንዲፈቀድላችሁ በማመልከቻ ጠይቃችኋል፡፡

ስለሆነም ችግሮቹን ግምት ውስጥ በማስገባት በተለያዩ ምክንያቶች ምዝገባ ያላከናወናችሁ ነባር ወላጆች እስከ አርብ፣ ሀምሌ 24/2018  ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 ድረስ ብቻ የሚጠበቅባችሁን ክፍያ በመክፈል ምዝገባ እንዲታከናውኑ እናሳስባለን፡፡

👉👉👉ማስታወሻ👉👉👉

አርብ፣ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም ድረስ መክፈል ያልቻላችሁ ወላጆች በዕለቱ አያት ኬጂ ግቢ በሚገኘው ፋይናንስ ቢሮ በአካል  በመምጣት እንድታናግሩ በአክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

          የትምህርት ቤቱ አስተዳደር!!
6,1100017
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

Aug 24, 2026, 22:44

Dear Parents,

We are delighted to announce that Premium Ozone School Kindergarten is now open for registration for the 2026/2027 Academic Year.

Give your child the best start with a safe, caring, and stimulating learning environment where they can grow academically, socially, and emotionally.

Enroll now and secure your child's place!

For more information, please visit our school or contact our admissions office.

https://t.me/ozonepremium2027

For more information, please contact:

📞 Tel: 0913 -14-63-99 (Amharic Speakers)
              0911 -01-30-31 (English Speakers)
8,1400027
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

May 23, 2026, 17:20

ውድ የኦዞን ትምህርት ቤት ወላጆች/ አሳዳጊዎች

እንደሚታወቀው የ4ኛ ኳርተር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ከመጋቢት 18 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነበር።
ከሚያዚያ 03 /2018 እስከ ሚያዚያ 07 /2018 ደግሞ የመጠባበቂያ ቀን እንደሆነ እና ከሚያዚያ 8 /2018 ዓ.ም ጀምሮ ቅጣት በየቀኑ 100 ብር እየጨመረ እየቀጠለ ነው ያለው።
ስለዚህ ለሌላ ተጨማሪ ወጪ እንዳይዳረጉ በብርሃን ባንክ በኩል በሚላክ መልእክት ያሳወቅን ቢሆንም እስከዛሬ ግንቦት11/2018 ዓ.ም ድረስ የሚጠበቅቦትን ክፍያ አላጠናቀቁም።
በመሆኑም ለተጨማሪ ቅጣት እየተዳረጉ ስለሆነ እስከ ግንቦት 14/2018ዓ.ም ድረስ ክፍያውን እንዲያጠናቅቁ እና ለሌላ ተጨማሪ ወጪ እንዳይዳረጉ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፤ ይህ መልእክት ክፍያ ከፍለው ያጠናቀቁ ወላጆችን/አሳዳጊዎችን አይመለከትም።

የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
2,7500014
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

May 23, 2026, 17:20

ሰላም እንዴት ዋላችሁ
📖የ6ኛ፤ 8ኛና 12ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የሞዴል ፈተና የቀን ለውጥ ተደርጎበታል፡፡
👉🏻ከግንቦት 12-14/2018 ቀናት መካከል የምሰጥ ይሆናል በዚህ ልክ ትምህርት ቤቶች ፕሮግራማቸውን እንድያዘጋጁ ይደርግ፡፡
መልካም ቀን፡፡
4,5100010
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

May 23, 2026, 17:20

ውድ የኦዞን ትምህርት ቤት ሰርቪስ ተጠቃሚ ወላጆች በሙሉ  የግንቦት ወር የሰርቪስ ክፍያ ከፍላችሁ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ከ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም በኋላ የስርቪስ አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን ተገንዝባችሁ ከወዲሁ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ ስንል በትህትና ለማሳሰብ እንወዳለን::

የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ::
3,9800019
OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️

May 23, 2026, 17:20

Photo
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ


(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)

‎
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
3,730006

Showing 30 of 56 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ Telegram channel about?+

OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ (@Ozoneschool) is a Telegram channel in the Online Classes category. @ozoneschool ከኦዞን አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ቀጥሎ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር☎️ መጠቀም እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። 📞 0116606078 📞

How do I join OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ (@Ozoneschool) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @Ozoneschool in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ a good Online Classes channel to follow?+

On tgdio you can check OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️'s rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 6,478 subscribers on tgdio. Compare it with similar Online Classes channels in the same category.

Where can I see OZONE SCHOOL OFFICIAL ®️ stats and latest posts?+

On tgdio, open the @Ozoneschool channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.