NextGen Scholars Telegram channel photo

NextGen Scholars

@NextGen_12Public Channel

ለ 2018 👉 ማትሪክ ተፈታኞች 👉 Freshman ተማሪዎች እና 👉 Remedial የተከፈተ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ማቴሪያልና መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ። ማትሪክን ከ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ልጆች የሚቀርቡበት Channel. የተጠቀሙበትን ማቴሪያል የአጠናን ዘዴዎችና ሌሎች ነገሮችን ያጋሯችኋል። እናንተም የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።

7.1k (7,143 subscribers)
Members
—
Rating
28
Total Posts
Sep 17, 2026, 7:36 PM
Updated
Apr 7, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameNextGen Scholars
Username@NextGen_12
CategoryCourses & Learning
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members7,143
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 7, 2026
Last UpdatedSep 17, 2026 • 9 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#12717-6
Language Ranking
#2681+2
Category Ranking
#50No change

Participant Growth (Last 13 Days)

Total: 7.1K
24h growth: -109 2%
04/0704/2905/1607/0108/0708/3009/17

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1563960 ተመዝግቧል9.2K
  2. #2በ onlin ከተፈተኑ ተማሪዎች9.0K
  3. #3በክል ደረጃ 32 percen addis ababa አሳልፏል።8.3K
  4. #4100 percent ያሳለፋ ትምህርት ቤቶች ብዛት8.3K
  5. #5Post #12497.9K
  6. #6ምንም ተማሪ ያላሳለፋ ትምህርት ቤቶች ብዛት- 5657.6K
  7. #7የፈተናችሁ ውጤት መቼ እንደሚለቀቅ እስካሁን አልተናገሩም። ይሁንና ከዚህ በፊት በነበረው Trend የፈተናቸሁ ውጤት ዛሬ የመለቀቅ እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው። በ5.7K
  8. #8Post #12275.5K
  9. #9የፈተናችሁ ውጤት መቼ እንደሚለቀቅ እስካሁን አልተናገሩም።5.5K
  10. #10🔥 UAT ፈተናን በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ ይፈልጋሉ?!🔥 የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ወደሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውድድር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ 5.4K

Latest Posts

NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል

70544 ተማሪ አልፏል


Natural 16.58%
Social 8.3%
9,2300024
NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

Remedia ዘንድሮም አለ። የመግቢያ ውጤቱ ከፍ ይላል። የምንቀበለው የ remedial ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል።
-MoE
4,990009
NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

የፈተናችሁ ውጤት መቼ እንደሚለቀቅ እስካሁን አልተናገሩም።
ይሁንና ከዚህ በፊት በነበረው Trend የፈተናቸሁ ውጤት ዛሬ የመለቀቅ እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው።

በሚቀጥሉት 3ቀናት ይለቀቃል ተብሎ ይታሰባል።
ፕሮፌሰሩ የሚሉትን ሰምተን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
5,4800020
NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

የፈተናችሁ ውጤት መቼ እንደሚለቀቅ እስካሁን አልተናገሩም። ይሁንና ከዚህ በፊት በነበረው Trend የፈተናቸሁ ውጤት ዛሬ የመለቀቅ እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው። በሚቀጥሉት 3ቀናት ይለቀቃል ተብሎ ይታሰባል። ፕሮፌሰሩ የሚሉትን ሰምተን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። @NextGen_12
5,7300017
NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

100 percent ያሳለፋ ትምህርት ቤቶች ብዛት

88
8,280008
NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

በ onlin ከተፈተኑ ተማሪዎች
18.37 percent አልፋል።

ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች :-

591.6 ከፍተኛ ውጤት ከ Natural science
ODA SPECIA' BOARDING SCHOOL
2nd 583 ከ agaw mdr ሴት
ከ Social science
576.25 ዶዶላ ifaboru ወንድ
ሴት 569 ቦሌ አአ
8,9700011
NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

በክል ደረጃ 32 percen addis ababa አሳልፏል።
አማራ 15
ጉምዝ 6.1
ደቡብ 9.2
ድሬደዋ 11.92
3.74
ሀረሪ 22.76
ጉምዝ 10.53
ሲዳማ 6.95
ሶማሌ 9.
ደቡብ ኢት 4.2
ትግራይ 11.2
8,290005
NextGen Scholars

Sep 08, 2026, 03:54

ምንም ተማሪ ያላሳለፋ ትምህርት ቤቶች ብዛት- 565
7,590004
NextGen Scholars

Aug 24, 2026, 03:47

Photo
ትምህርት ሚኒስትር ዛሬ 9:00 መግለጫ ይሰጣል የሚባል መረጃ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል:: እስከ አሁን ትምህርት ሚኒስቴር በየትኛውም ይፋዊ ሶሻል ሚዲያ ያለው ነገር የለም:: ስለዚህ ይፋ ባልሆነ ነገር እራሳችሁን አታስጨንቁ:: @NextGen_12
2,4800023
NextGen Scholars

Aug 24, 2026, 03:47

መግለጫው ሲጀመር በቀጥታ ለመከታተል
2,360002
NextGen Scholars

Aug 24, 2026, 03:47

Photo
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤

ከነሐሴ 8–16፣ 2018

ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው!

በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ
• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ

ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ

Visit the website:- https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Undergraduate~programs~adverts~for~the~upcoming~placement~for~1st~Year~Students
5,2600023
NextGen Scholars

Aug 24, 2026, 03:47

Photo
ትምህርት ሚኒስትር ዛሬ 9:00 መግለጫ ይሰጣል የሚባል መረጃ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል::

እስከ አሁን ትምህርት ሚኒስቴር በየትኛውም ይፋዊ ሶሻል ሚዲያ ያለው ነገር የለም::

ስለዚህ ይፋ ባልሆነ ነገር እራሳችሁን አታስጨንቁ::
2,5100014
NextGen Scholars

Aug 24, 2026, 03:47

🔥 UAT ፈተናን በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ ይፈልጋሉ?!🔥 የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ወደሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውድድር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ ይህንን ከፍተኛ ውድድር በጥሩ ስትራቴጂ አሸንፈው አልፎ ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ? እኛ ጋ ሙሉ መፍትሄው አለ! የባለፉትን ሁለት ዓመታት የፈተና ይዘቶች ፈተናውን በከፍተኛ ውጤት ካለፉ ተማሪዎች በቀጥታ በመማር ዝግጅትዎን ያጠናክሩ። …
5,430007
NextGen Scholars

May 21, 2026, 18:10

Photo
🏹 ልዩ የ Live ቆይታ! 🇺🇸🇪🇹

🚀ወደ አሜሪካ College ገብቶ የመማር እቅድ አላችሁ (Scholarship ማግኘት) አስባችኋል?
ወይስ ለከፍተኛ የ EUEE እና SAT ውጤት እየተዘጋጃችሁ ነው?
እንግዲያውስ በ2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት እንዲሁም በ SAT ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ወደ አሜሪካ ዩኒቨርሲቲ (Meredith College) መግባት የቻለችውን ሲፈኔ ተክሉን (Sifene Teklu) ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉

በዚህ የ Live ቆይታችን፡
✅ ውጤታማ የጥናት ስልቷን (Study tips)

✅ የህይወት ተሞክሮዎ እና መርሆቿን

✅ የ SAT እና EUEE ፈተና ዝግጅቷን

ልሎች Abstract ሀሳቦች ለይ እና በዋነኝነት የ US College Application ሂደቷን በተመለከተ ሰፊ ልምዷን ታካፍለናለች።

🗓 መቼ፡ መጋቢት 5 (ቅዳሜ), (March 14)
⏰ ሰዓት፡ ምሽት 2፡30 (8:30 PM UTC+3)
📍 የት / አዘጋጅ፡ በ (Hosted by https://t.me/AAU_Freshman2026 )
ይህንን ወርቃማ እድል እንዳያመልጣችሁ! ለጓደኞቻችሁም ሼር በማድረግ ጋብዙ! 🚀
7,8700018
NextGen Scholars

May 21, 2026, 18:10

🏹 ልዩ የ Live ቆይታ! 🇺🇸🇪🇹 🚀ወደ አሜሪካ College ገብቶ የመማር እቅድ አላችሁ (Scholarship ማግኘት) አስባችኋል? ወይስ ለከፍተኛ የ EUEE እና SAT ውጤት እየተዘጋጃችሁ ነው? እንግዲያውስ በ2016 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት እንዲሁም በ SAT ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ ወደ አሜሪካ ዩኒቨርሲቲ (Meredith College) መግባት የቻለችውን ሲፈኔ ተክሉን (Sifene…
2,530007
NextGen Scholars

May 21, 2026, 18:10

Live stream scheduled for Mar 14 at 17:30
0000
NextGen Scholars

May 21, 2026, 18:10

▓▓▓▓▓▓▓▓░░░░░░░░ ፶% (50%)

2018
1,950000
NextGen Scholars

May 21, 2026, 18:10

ለሚቀጥሉት 3 ወራት በየቀኑ የማይቋረጥ የEUEE ጥያቄዎችን በQuiz መልክ ለማቅረብና ፤ እናንተን ለ ማትሪክ Exam ሚያዘጋጁ ኖቶችን ለመልቀቅ ዝግጅት እያደረግን ነው።

ሰሞኑን የምናቀርብላችሁ Quizoch የሙከራው አካል ናቸው ቦቱን inbox ተጠቀሙትና መስተካከል አለበት ብላችሁ የምታስቡት ነገር ካለ Comment ለይ አሳውቁን።

ለ12ተኛ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዝግጅት 😊።

https://t.me/QuillPost_bot - ቦቱን ለመሞከር

https://t.me/G12NationalPrep - አሁን እየተሰጠ ያለውን SAT Exam ለመውሰድ
1,730900
NextGen Scholars

May 21, 2026, 18:10

Photo
ሜዲሲን (Medicine) መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች! 🩺👨‍⚕️
⚠️ማትሪክ/ፍሬሽማን ላይ ያመጣችሁት ውጤት ብቻውን ሜዲሲን አያስገባም!
ያለፈው ዓመት ተሞክሮ እንደሚያሳየው፣ አንዳንድ ከ500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች በCOC ፈተና ተሰናክለው ሲቀሩ፤ 400 ቤት ያመጡ ተማሪዎች ግን COCን በብቃት በመስራታቸው የህክምና ተማሪ መሆን ችለዋል።

ከNG COC Exam Prep ጋር በመሆን ለወሳኙ ፈተና ይዘጋጁ። የዩኒቨርሲቲዎችን የፈተና ስታንዳርድ በጠበቀ መልኩ አሰልጥነን ለስኬት እናበቃዎታለን።
🔥 Bonus:
አሁኑኑ ከተመዘገቡ፣ የትኛውም Department ሲገቡ የሚማሩትን የ2ኛ ሴሜስተር Common ኮርስ በነፃ ያገኛሉ!
እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይመዝገቡ።

❤️
https://t.me/AAU_Freshman2026
ለመመዝገብ https://t.me/NextGen_helper
5,5100020
NextGen Scholars

May 21, 2026, 18:10

Photo
ፈተናችሁ 3/4 ያለበጡ ወራቾች ቀርተውታል ። እስከዛሬ ማጥናታችሁ እንዳለ ሁኖ ከዚህ ቡኃላ ያሉትን ጊዜያቶች ግን ቀስ እያላችሁ ከ Note ከማንበብ ይልቅ ብዙ ጥያቄዎችን ወደመስራት ብታመዝኑ ይመከራል።

ለዚህም ነው QUILL AI ን የሰራንላችሁ
በ Quill AI በየቀኑ በጣም ብዙ የ Matric ጥያቄዎችን መስራት እና ከ AI እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ።
AI ዩ የተዘጋጀው Specially ለ ማትሪክ እንዲያግዛችሁ ተደርጎ ስለሆነ ከትምህርት ወጣ ስላሉ ጎዳዮች discuss ለማድረግ አይፈቅድላችሁም
✅ QUIZ
✅ EUEE Queations
✅ Short Note
✅ text books and Reference Books
ሌሎችም ጠቃሚ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ።

https://t.me/QuillAccademyAI_bot ❤️
https://t.me/QuillAccademyAI_bot ❤️
https://t.me/QuillAccademyAI_bot ❤️
2,940906
NextGen Scholars

May 07, 2026, 05:15

File
🗂 Physics final Exams Collection

1. Hawassa
2. Gonder
3. Astu
4. Wachamo
5. Wolkite
6. bahirdar
7. Debre birhan
8. Arsi
9. Jimma

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚡️የትምህርት ሕይወታችሁ ከእኛ ጋር ብሩህ ነወ።⚡️
                ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      ✅
4,7900011

Showing 28 of 28 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the NextGen Scholars Telegram channel about?+

NextGen Scholars (@NextGen_12) is a Telegram channel in the Courses & Learning category. ለ 2018 👉 ማትሪክ ተፈታኞች 👉 Freshman ተማሪዎች እና 👉 Remedial የተከፈተ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ ማቴሪያልና መረጃዎችን ታገኙበታላችሁ። ማትሪክን ከ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ልጆች የሚቀርቡበት Channel. የተጠቀሙበትን ማቴሪያል የአጠናን ዘዴዎችና ሌሎች ነገሮችን ያጋሯችኋል። እናንተም የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትች...

How do I join NextGen Scholars (@NextGen_12) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @NextGen_12 in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is NextGen Scholars a good Courses & Learning channel to follow?+

On tgdio you can check NextGen Scholars's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 7,143 subscribers on tgdio. Compare it with similar Courses & Learning channels in the same category.

Where can I see NextGen Scholars stats and latest posts?+

On tgdio, open the @NextGen_12 channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.