DBU INSIDER Telegram channel photo

DBU INSIDER

@DBUINSIDERPublic Channel

Voice and ear of deberberhan university community. a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.

PodcastsEnglishUnited States
5.9k (5,903 subscribers)
Members
—
Rating
71
Total Posts
Sep 17, 2026, 10:24 AM
Updated
Apr 5, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameDBU INSIDER
Username@DBUINSIDER
CategoryPodcasts
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members5,903
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 5, 2026
Last UpdatedSep 17, 2026 • 9 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#70314-46
Language Ranking
#14954+3
Category Ranking
#229No change

Participant Growth (Last 18 Days)

Total: 5.9K
24h growth: +167 3%
04/0504/2805/1506/3007/2108/2909/17

Latest Posts

DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!

በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም

የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/?fbclid=IwcGRvZgVleHRuA2FlbQIxMABicmlkETFXcUlxZjUzVjNsR3kwdHVvc3J0YwZhcHBfaWQQMjIyMDM5MTc4ODIwMDg5MgABHgt6KhCeBSre-Z_njSCfWG8KDUamucoZHepu9E6x0iN7cjBtzmOUz3VMsQhaemoz919Q0vxdvHuUc6x3P4g/

የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
4,0900011
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

Let’s go 👉🏾Dbu students voice 💪💪💪
3,7100027
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

Photo
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ከሰሜን ሸዋ ዞን 23 ወረዳዎች የተመለመሉና ለአንድ አመት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የፈተና ውጤት መረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በማህበራዊ እና በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፎች የተመዘገበው ውጤት ከፍተኛ መሆኑን አመልክቷል። በዩኒቨርሲቲው ማዕከል በሁለቱም የትምህርት ዘርፎች በአጠቃላይ 347 ተማሪዎች ሀገራዊ ፈተናውን ወስደዋል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ 235 ተማሪዎች ሀገራዊ ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፣ 190 ተማሪዎች ≥300 ነጥብ በማስመዝገብ የ80.8% የማለፍ ምጣኔ ተመዝግቧል።

በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ 112 ተማሪዎች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ 92 ተማሪዎች (82.1%) በማምጣት አመርቂ ውጤት አስመዝገበዋል።

በሁለቱም የትምህርት ዘርፎች በአጠቃላይ ከተፈተኑት 347 ተማሪዎች መካከል 282 ተማሪዎች (81.3%) ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ የሚያስችላቸውን የማለፊያ ውጤት አስመዝግበዋል።
በተጨማሪም በሁለቱም ዘርፎች በአጠቃላይ 21 ተማሪዎች (20 በተፈጥሮ ሳይንስ እና 1 በማህበራዊ ሳይንስ) ከ500 በላይ ነጥብ በማስመዝገብ የላቀ ውጤት አስመዝግበዋል።

የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ዶክተር አስማረ መለሰ ላስመዘገብነው ስኬት አስተዋጽዖ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። አክለውም በቀጣይ የተሻለና የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ የተቀናጀ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።
4,0700025
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

ነገረ ተማሪ ህብረት !


የተማሪ ህብረት መሆን ማለት ስልጣን ወይም ዘውድ ሳይሆን እንደ ተማሪው በመሆን ለተማሪዎች ድምፅ ለመሆን እና ለተማሪዎች መብት መከበር ትግል ለማድረግ ተማሪዎችን የወከለ አካል መሆን ማለት ነው ።
ዋና ተግባሩም ለተማሪው ድምፅ መሆን ፣ የተማሪውን ችግር ለመቅረፍ ስራ መስራት ወዘተ እንጂ የ ጂሲ ኮሚቴ ምርጫ ላይ እጅ በማስገባት ለባይንደር ከሚሰበሰበው ብር ላይ ሳንቲም መለቃቀም ወይም ቢሮ ተቀምጦ ጉዳይ ሊያስፈፅም የመጣ ተማሪ ላይ መንቀባረር አይደለም ።
ሃሳብ አስተያየታችሁን👉🏾 https://t.me/revolutionee አድርሱን ።
3,6000073
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

100 ክፍት የሥራ ቦታዎች‼️

የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ

በ0 ዓመት የሥራ ልምድ

​✅ የሥራ መደብ፦ አታሼ

🎓 ተፈላጊ ችሎታ፦ በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ (ለአዲስ ተመረቂዎች ብቻ)

▪︎ብዛት፦ 100 ክፍት የሥራ ቦታዎች

Application Requirements:
• Applicants must bring the original educational certificate and a non-returnable copy.
• Applicants must provide a valid identification document.
• Registration is open for 7 consecutive working days from the date of the announcement.
• The examination date will be announced internally.
Employment Type: Permanent Job Grade: IX Salary: ETB 12,566

Registration Location: Ministry of Foreign Affairs new building, 4th floor, Office No. 401, in person.
Applicants can also register online through the provided Google Form:
Online Registration Link: https://forms.gle/R7PmwCNeqEE3EQBN6
Female applicants are encouraged to apply.
Announcement Date: September 2, 2026 G.C.

Application Deadline: September 10, 202
4,2100013
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

Photo
ከርዕስ ወጪ

Lionel messi ከአርጀንተጀና ቢሔራዊ ቡድን ራሱን አግልሏል ።
ከዚህ በኃላ ሊዮን በአርጀንቲና ማሊያ አንመለከተውም 💔

ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲናን 3 ጊዜ ለአለም ዋንጫ ፍፃሜ ያደረሳት ሲሆን በአጠቃላይም የሚከተሉትን ዋንጫዎች አሸንፏል ።

🏆 1x የዓለም ዋንጫ
🏆 2x ኮፓ አሜሪካ
🏆 1x ፊናሊሲማ
🏆 1x የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ
🏆 1x የ U20 የዓለም ዋንጫ

👕 207 ጨዋታዎች
🌟 193 ግቦች እና አሲስቶች (G/A)
⚽️ 125 ግቦች
🅰️ 68 አሲስቶች

Greatest sportsman ever existed 🐐🐐
3,9500074
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

#Remedial_Complaint

በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' የተባለባቸው መሆኑን በመግለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

ሌሎች በርካታ ተማሪዎች ደግሞ የሂሳብ ትምህርት ውጤታቸው ብቻ 'Disqualified' እንደሚል ገልፀዋል።

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሆኑት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ "በፈተና ወቅት ምንም አይነት የስነ-ምግባር ግድፈት አልፈፀንም" በማለት በእርማት ወቅት ቴክኒካል ችግር ከነበረ እንዲታይላቸው በትህትና ጠይቀዋል።

ቅሬታችሁን በኦንላይን አስገቡ 👇
https://result.ethernet.edu.et/

ከውጤታችሁ ስር መጨረሻ ላይ ያለውን Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Select a category የሚለውን ይክፈቱ፣ My result disqualified without reason የሚለውን ይምረጡ፣ አጠር ያለ መግለጫ ይፃፉ፣ የስልክ ቁጥርዎን ይሙሉ እና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታዎን ያስገቡ።

የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ነጥብ 250 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች) እና 200 ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች) መሆኑ ታውቋል።
3,6700015
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

እሄ 2016 ዓ.ም ላይ የነበረ ዳታ ነው ከዚያ በኃላ የተጨመሩ አዳዲስ ኮርሶች ሊኖሩ ይችላሉ ‼️
4,3600039
DBU INSIDER

Sep 08, 2026, 18:11

Photo
መግበያ ቀን ‼️

Here we go soon 🔜⏳
3,9700080
DBU INSIDER

Aug 24, 2026, 20:30

Photo
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና የአውሮፓ ሊጎች ዛሬ በይፋ ይጀመራሉ !

እንኳን አደረሳቹህ 😍😍😍
2,4900026
DBU INSIDER

Aug 24, 2026, 20:30

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ እና የአውሮፓ ሊጎች ዛሬ በይፋ ይጀመራሉ ! እንኳን አደረሳቹህ 😍😍😍 @DBUINSIDER @DBUINSIDER
2,4300077
DBU INSIDER

Aug 24, 2026, 20:30

Photo
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞችን አፀደቀ።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም. (2026/2027) የትምህርት ዘመን 20 አዳዲስ የአካዳሚክ ፕሮግራሞችን ማፅደቁን አስታውቋል።
እነዚህም:-
​PhD Programs:
✓ ​PhD in Applied Chemistry
✓ ​PhD in Applied Algebra
✓ ​PhD in Nuclear Science and Engineering
✓ ​PhD in Teaching English as a Foreign Language
✓ ​PhD in Public Health Nutrition
✓ ​PhD in Nursing
✓ ​PhD in Medical Microbiology
​Master’s Degree Programs:
✓ ​MSc in Astronomy and Astrophysics
✓ ​MA in Urban Sociology and Development
✓ ​MA in Industrial Psychology
✓ ​MA in Counselling Psychology
✓ ​MA in Political Science
✓ ​MA in Folklore and Ethiopian Literature
✓ ​MPH in Health Informatics
✓ ​MSc in Advanced Clinical Anaesthesia
​Specialty Certificate Programs:
✓ ​Specialty Certificate in Internal Medicine
✓ ​Specialty Certificate in General Surgery
✓ ​Specialty Certificate in Paediatrics and Child Health
✓ ​Specialty Certificate in Gynaecology and Obstetrics

​Undergraduate Program:
✓ ​Architecture
2,6300015
DBU INSIDER

Aug 24, 2026, 20:30

Photo
ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ አሉላ ፍሬው በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ አሉላ ፍሬው ዛሬ ቀትር 7:00 ገደብ ላይ በፌደራል ፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋሉን ታማኝ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር የዋለው በነበረበት ወቅት ምሳ በመመገብ ላይ እያለ ነው።
2,7100028
DBU INSIDER

Aug 24, 2026, 20:30

Photo
በግቢያችን ህግ ኮሌጅ ዲን ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት መምህር ሆነልኝ ሀይሉ ከሀላፊነት በመነሳታቸው  ዶ/ር ያሬድ  ሀ/ማርያም አዲሱ የኮሌጁ ዲን ሆነው ተሾመዋል።
2,6800017
DBU INSIDER

Aug 24, 2026, 20:30

🥖 እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🥖

መልካም የቡሄ በዓል
2,3400036
DBU INSIDER

Aug 24, 2026, 20:30

Vacancy at Ethiopian Airline(For Fresh Graduate) የኢትዮጵያ አየር መንገድ

🔰Position: School Of Finance Trainees

✅ Experience: 0 year/ For Fresh Graduate/በ0 አመት

✅Qualification;-
- College (10+3 or Level IV) Diploma in Accounting from a recognized university/College

OR
- Completion from a recognized College/ University in the field of Accounting, Accounting & Finance .

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇
👉Apply Online:- https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_3
2,560004
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

እንደ ሀገር ከዚህ የበለጠ የሚያሳስቡን ነገሮች አልነበሩም ☹️☹️ Im arsenal fam bzw @DBUINSIDER @DBUINSIDER
1,2700020
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

እንደ ሀገር ከዚህ የበለጠ የሚያሳስቡን ነገሮች አልነበሩም ግን ??☹️☹️ Im arsenal fan bzw @DBUINSIDER @DBUINSIDER
1,0700022
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

Photo
🔔 ያረጋግጡ!

የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባቹ በአስቸኳይ የማረጋገጥ ሥራ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል መሆኑ ተመላክቷል።

ተከታዩን ሊንክ ( https://verify.ethernet.edu.et/) ከተጫኑ በኋላ Remedial Examination የሚለውን ይጫኑ፣ Start Verification የሚለውን በመጫንና የሚያስፈልገውን በመሙላት ያረጋግጡ።

የሪሚዲያል ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።
1,580001
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

Photo
☹️☹️☹️
1,2900032
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

pinned «የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ። ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ ተራዝሟል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ቀን ተቀይሯል " ብሏል። " ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት…»
0000
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

Photo
ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሚሰጥባቸው የጊዜ መርሐግብር ላይ  https://web.facebook.com/hashtag/ማሻሻያ?_cft[0]=AZaByFC0tQZICQj4ev5ZJRik5JUJNtcs40eS-qyMmSnwJFTW1RtY48XsIjZHdEueApUWZPqymtTPKXkj-xTOe79sZH6xO2Hgxtg6kB8F16kjJGdgJ7WKCTq4JmaThbZ7Ee1voqucH3nKdMelGiK7qDaXO7VPI7WKxBamChhTaTqYH3XprIR4nKZfp9wO77gdAkrwvsiFlRDDXBco09n&_tn_=NKF ተደርጓል። በዚህም፥
➫ የሪሚዲያል ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም

➫ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም

➫ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጡ መሆኑ ተገልጿል።
1,620005
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

Photo
Congratulations class of 2026 🎊🎊🍾🍾

አምና የአብዛኛውን የግቢያችንን ተመራቂዎች ሱፍ በጥራት እና በታማኝነት ሰርቶ ያስረከበው Y-NOT SUIT ከ DBU INSIDER ጋራ በመሆን ዘንድሮም ለተመራቂዎች ልዩ ቅናሽ እና ፓኬጅ ይዞ ቀርቧል።

👉በፈለጉት የከለር አማራጭ ጥራት ያለው ሱፍ
📦 package 1 :-ኮት ፣ ሱሪ እና ሰደርያ በ 10,000 ብር
📦 package 2:- ኮት ፣ ሱሪ ፣ ሸሚዝ እና ከረቫት በ 11,500 ብር ብቻ

🚚ደብረብርሃን መጥተው የሚለኩዎቹ ሲሆን በተጨማሪም free delivery እስከ ደብረብረሃን ድረስ አላቸው ።

👉በአካል ሄዳቹ ማዘዝ ለምትፈልጉ አድራሻ :- አዲስአበባ መገናኛ ማራቶን ህንፃ ግራውንድ ላይ ሱቅ ቁጥር 9

👉ለማዘዝ እና ለተጨማሪ መረጃ 👇 https://t.me/leonihoski
ወይም 0994840277 ያናግሩን።
1,980005
DBU INSIDER

May 23, 2026, 11:00

የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ።

ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ ተራዝሟል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የሪሜዲያል ፈተና እና የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሰጥበት ቀን ተቀይሯል " ብሏል።

" ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ምክክር በማድረግ የሪሜዲያል እና EXIT EXAM ፈተናዎች የሚሰጥባቸው ቀናት ተሸጋሽጓል " ሲል አሳውቋል።

በዚህም የሬሜዲያ ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም ፤ የቅድመ ምረቃ መውጫ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 4 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም እንደሚሰጥ ገልጿል።
1,9200011

Showing 30 of 71 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the DBU INSIDER Telegram channel about?+

DBU INSIDER (@DBUINSIDER) is a Telegram channel in the Podcasts category. Voice and ear of deberberhan university community. a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.

How do I join DBU INSIDER (@DBUINSIDER) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @DBUINSIDER in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is DBU INSIDER a good Podcasts channel to follow?+

On tgdio you can check DBU INSIDER's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 5,903 subscribers on tgdio. Compare it with similar Podcasts channels in the same category.

Where can I see DBU INSIDER stats and latest posts?+

On tgdio, open the @DBUINSIDER channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.