Your Healing Corner Telegram channel photo

Your Healing Corner

@yourhealingcorner1Public Channel

Your Healing Corner Gentle words for tired souls.

484 (484 subscribers)
Members
—
Rating
20
Total Posts
Sep 19, 2026, 10:15 PM
Updated
Apr 22, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameYour Healing Corner
Username@yourhealingcorner1
CategoryInspirational Quotes
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members484
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 22, 2026
Last UpdatedSep 19, 2026 • 7 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#40549-42
Language Ranking
#8709-3
Category Ranking
#133+1

Participant Growth (Last 7 Days)

Total: 484
24h growth: -2 0%
04/2205/0507/0708/2209/0109/1009/19

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1የጭንቅላትህን "Overtime" ክፍያ ማነው የሚከፍለው? 🙄1.9K
  2. #2Post #69557
  3. #3Remember: የአእምሮ ሰላምህን እያጣህ (losing your mind እየሆንክ) በሕይወት ውስጥ ማሸነፍ (win ማድረግ)508
  4. #4ባይፖላር (Bipolar Disorder)484
  5. #5የልዕልት እንክብካቤ (Princess treatment) ማለት የፈለግኩትን ነገር ሁሉ በገንዘብ ይገዛልኛል ማለት አይደለም።🙌472
  6. #6ማንም ሰው 'ያለ ምክንያት' ከመጠን በላይ ይቆጣል (Overreact ያደርጋል) ብዬ አላምንም።🤷‍♀️465
  7. #7ለሁሉም ሰው 'መልካም' ለመሆን ስትሞክሩ ለራሳቹህ 'ክፉ' እየሆናቹህ እንደሆነ ታውቃላቹህ?🙄450
  8. #8🙋‍♀️ብዙ ሳትናገርም መኖርህ ክብደት እንዳለው የሚያሳዩ 5 ነገሮች!431
  9. #9Ladies and gentlemen 🙋‍♀️🌙412
  10. #10Post #83405

Latest Posts

Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

Photo
🙋‍♀️Beautiful People ባለፈው ከፖሰትኩት ሀሳብ በመነሳት ብዙዎቻችሁ በኢንቦክስ የጠየቃችሁት ወሳኝ ጥያቄ ነው።
ባጭሩ አዎ! ነገር ግን በሁለት መንገድ ልናየው እንችላለን
​1. አዎ፤ የመሰረታዊ ህልውና ጭንቀት ይቆማል!
አብዛኛው የሰው ልጅ ውጥረት የሚመጣው ከመሰረታዊ ፍላጎቶች ስጋት ነው (የቤት ኪራይ፣ የወርሃዊ ወጪዎች እና የምግብ)። አንድ ሰው የፋይናንስ ችግሩ ሲፈታ አእምሮው ከ 'Survival Mode' (የህልውና ተጋድሎ) ይወጣል። ይህ ደግሞ ለአእምሮ ትልቅ እረፍትና ሰላም ይሰጣል።🙌

​2. ሙሉ በሙሉ ግን አይደለም!
የፋይናንስ መረጋጋት የኑሮ ጭንቀቶችን ቢያስወግድም፤ የውስጥ የስሜት ስብራቶችን (Trauma)፣ የብቸኝነት ስሜትን፣
የተበላሹ ግንኙነቶችን ወይም የህይወት አላማ ማጣትን
ብቻውን አይፈታም።🥱

​Financial stability doesn't cure all psychological pain, but it buys the peace of mind and space needed to heal.🤌🥰

በርቱ!አመሰግናለሁ 🙂
Your Healing Corner -Gentle words for tired souls.
294007
Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

ያማረ እና የተባረከ ቤተሰብ የሚጀመረው ከጥሩ ወንድ ነው።🙌
አንድ ወንድ ለባለቤቱ ደግና መልካም ሲሆን ያ መልካምነት ወደ ልጆቹ ይፈሳል መላው ቤተሰብም የተባረከ ይሆናል።
ምክንያቱም ጥበቃ፣ ፍቅር እና የደህንነት ስሜት የሚሰማት ሴት በቤቷ ማዕዘን ሁሉ ሙቀትና ፍቅርን ትገነባለች።🥱

የእሷ ሰላም የልጆቹ ሰላም ይሆናል።
የእሷ ደስታ የቤቱ መሰረት ይሆናል፤ ይህ ሁሉ ደግሞ የሚጀመረው በቅንነት በታማኝነት እና በበጎ አሳብ ከሚመራ ወንድ ነው!🤝

ወንድ ስላቹህ ሚስቱን መውደድ ለቤተሰቡ ሊሰጠው የሚችለው ትልቁ ስጦታ መሆኑን ከሚረዳ አስተዋይ ወንድ።
ልክ እንዴ አባቴ አይነት!!😍

​"Happy wife, happy life"የሚለውን የተለመደ አባባል ተውት it’s deeper than that: እንክብካቤና ፍቅር ያገኘች ሴት የሰላማዊ ቤት መረጋጋትና መሰረት ትሆናለች! እሷን የሚወድ አባት ደግሞ ለልጆቹ በዓለም ላይ ትልቁን የተጠበቅ የደህንነት ስሜት ይሰጣቸዋል።Because a happy home always begins with a man who knows how to love.🔥

በርቱ! አመሰግናለሁ🙂
Your Healing Corner - Gentle words for tired souls.
3530017
Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

ወደ ስኬት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚጮሁና በሚነቅፉ ሰዎች ሁሉ ላይ እየቆማችሁ ምላሽ የምትሰጡ ከሆነ፣ ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን ጨርሳችሁ ከመንገዳችሁ ትቀራላችሁ።🙌

ትልቁ ጥበብ ሁሉንም ወሬና አሉታዊ ነገር ሰምቶ እንዳልሰሙ ማለፍ ነው፤ አላማችሁ ላይ ብቻ አኩሩ፣ ስኬታችሁ በራሱ ጮኾ ምላሽ ይሰጣቸዋል። 🤍✨

​Your focus determines your reality. Don't waste energy on distractions.🧠🎯

Ignore the noise and focus on your goals! 🎯🖤
​ወደ ህልማችሁ እና ወደ ስኬታችሁ በሚወስደው መንገድ ላይ፣ ትኩረታችሁን ሊበትኑና ሊያሰናክሏችሁ የሚፈልጉ ብዙ ድምፆች፣ ወሬዎችና ተቃውሞዎች ያጋጥሟችኋል፦
​Ignore the Noise: በሚናገሩትና በሚነቅፏችሁ ሰዎች ሁሉ ላይ ምላሽ ለመስጠት አትቁሙ። እያንዳንዱን አሉታዊ ወሬ ለማስተካከል መሞከር የእናንተን ጊዜና ጉልበት ይጨርሳል፤ ከግብችሁም ያስቀራችኋል።

​Focus on your Journey: ትልቁ ድል ላላችሁበት አላማ ምላሽ በስራችሁና በስኬታችሁ መስጠት እንጂ፣ ከመንገዳችሁ አስተካካዮች ጋር መከራከር አይደለም።

​Let them bark, while you keep walking. 👑⚡
በርቱ! አመሰግናለሁ 🙂

Your Healing Corner - Gentle words for tired souls.
Facebook: Fetia Yusuf
YouTube and Telegram: Your Healing Corner
277005
Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

አባት ለራሱ ደስታ ብሎ ገንዘብ አይፈልግም፤ ገንዘብ የሚፈልገው
የሚወዷቸውን ሰዎች ለመንከባከብና ደስተኛ ለማድረግ ነው።❤️‍🩹

አብዛኛውን ጊዜ አባቶች ለራሳቸው አዲስ ልብስ ሳይገዙ፣
ለራሳቸው ሳይመገቡ ወይም የራሳቸውን ፍላጎት ሳያሟሉ የልጆቻቸውንና የቤተሰባቸውን ፍላጎት ያስቀድማሉ።🤌

​የራሳቸውን ደስታ ለቤተሰባቸው አሳልፈው ይሰጣሉ! የአባት ትልቁ ደስታና እርካታ ልጆቹ ሲስቁ፣ ቤተሰቡ በሰላም ሲኖር እና ቤቱ ሙሉ ሲሆን ማየት ነው።🙌

​ለአንዳንድ ወንዶች ገንዘብ ማለት የራሱ ቅንጦት ሳይሆን የእናት የእህቶቹ ደስታ፣ የልጆቹ ትምህርት፣ የቤቱ ሰላም እና የቤተሰቡ ደህንነት ማረጋገጫ ነው።

ይህ ወንድ ለራሱ ብዙ አይጨነቅም—ለራሱ ሳይገዛ ለሌላው ይሰጣል፣ እሱ ደክሞት የሌሎችን ድካም ያቃልላል፣
ህመሙን ውጦ የሌሎችን ፈገግታ ይገነባል። 🔥

አንዳንድ ወንድ ልጅ ገንዘብ ሲፈልግ ቅንጦት ፈልጎ አይደለም፤ የቤተሰቡና የፍቅሩ መጠለያና ደህንነት መሆን ስላለበት እንጂ!

Behind every provided family is a man fighting silent battles. He suffers in silence
so they can smile in peace. 🤍

ለሚወዷቸው ሰዎች ሲሉ በዝምታ ለሚጋደሉ፣ ድካማቸውን ሸሽገው ፈገግታ ለሚለግሱ እውነተኛ ወንዶች ሁሉ ዛሬ ማንም ካልነገራቹህ አከብራቹሀለሁ!🫶
ክብር ይገባቹሀል!!

በርቱ! አመሰግናለሁ 🙂
354007
Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

Photo
አይስክሬም ሻጩን የሚጎዳው ተመሳሳይ ዝናብ...ለጃንጥላ ሻጩ ደግሞ ትልቅ እድልና በረከት ነው። እያንዳንዱ ቀን ለእኛ ብቻ ይመች ዘንድ አልተፈጠረም! and that's okay.🙌

​ህይወት የሁልጊዜ ደስታና ስኬት ብቻ አይደለችም። ለእኛ ፈተናና መጥፎ አጋጣሚ የሚመስለን ነገር፣ ለሌላው ሰው ደግሞ በረከትና አዲስ እድል ሊሆን ይችላል።🤷‍♀️

​ሁሉም ቀን ለእኛ ተመችቶ አይውልም፤ የህይወት ውበቷም ያለው በዚህ ሚዛን ውስጥ ነው። ነገሮች እንደፈለግነው ባልሄዱ ቁጥር ከመበሳጨት ይልቅ፣ የሂደቱ አካል መሆኑን አምኖ መቀበል ትልቁ የአእምሮ እረፍት ነው። ✨

​ሁልጊዜ አየር ሁኔታው ወይም ሁኔታዎች ለእናንተ ብቻ እንዲመቹ አትጠብቁ! ​በህይወታችን ውስጥ የምናልፍባቸው አስቸጋሪ ቀናት የራሳቸው የሆነ ዓላማ አላቸው!🔥

​~አንድ ነገር ለእኛ አልሳካ ማለቱ ዓለም አበቃች ማለት አይደለም፤ ይልቁንም የህይወት ሚዛን መጠበቂያ መንገድ ነው።
​~ዛሬ ዝናቡ የእናንተን መንገድ ቢያስተጓጉል እንኳ፣ ነገ ደግሞ ፀሐይ ለእናንተ ትወጣለች። ቀናትን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር አለመሞከር የአእምሮ ሰላም ይሰጣል።😍

​Not every storm comes to disrupt your life; some come to balance it. Trust the timing and accept that not every day is meant to be yours.🌧️🧠✨

በርቱ! አመሰግናለሁ🙂
Your Healing Corner
4050015
Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

የልዕልት እንክብካቤ (Princess treatment) ማለት የፈለግኩትን ነገር ሁሉ በገንዘብ ይገዛልኛል ማለት አይደለም።🙌

ይሄ ማለት ያዳምጠኛል፣ ይጠብቀኛል፣ ይመራኛል፣ እንዲሁም በትሕትና ይኖርልኛል! በግልጽ ይነጋገራል።🤌

እያለቀስኩ ወይም ተከፍቼ እንድተኛ በፍጹም አይፈቅድልኝም፤ ለመወደድ አስቸጋሪ እንደሆንኩኝ እንዲሰማኝም አያደርገኝም።🔥

በግርግርና በውጥረት በሞላባት በዚህች ዓለም ውስጥ... እሱ ሰላሜ እና መጠጊያ እቤቴ ይሆናል ማለት ነው።👸

​የሌሎች ፍቅር የዚህን ዓለም ግርግር ጸጥ አድርጎ፣ በሰላም 'ዝም ብላቹህ እንድትኖሩ' አስተማማኝ ዋስትና የማይሆናቹህ ከሆነ... እሱ እንደ ልዕልት/ ልዑል መንከባከብ ሳይሆን፣ በጥሩ ሁኔታ የተገነባ ማራኪ እስር ቤት ብቻ ነው!😉

Peace Over Price Tags. Sanctuary, Not Luxury. Rare Love.

በርቱ!
አመሰግናለሁ🙂
Your Healing Corner - Gentle words for tired souls. 🤌
4720014
Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

Remember: የአእምሮ ሰላምህን እያጣህ (losing your mind እየሆንክ) በሕይወት ውስጥ ማሸነፍ (win ማድረግ)
ፍጹም አትችልም።🙌

ለምንም ነገር ከመሯሯጧቹህ በፊት ለአእምሮ ጤናችህ ቅድሚያ ስጡ፤ ራሳችሁ በአግባቡ ተንከባከቡ (take care of yourself)!🤌

ውጫዊ ስኬት ለማሳደድ ሌት ተቀን ስትደክሙ... ውስጣዊ ሰላማችሁን (Mental peace) እየገደላችሁት እንዳልሆነ እርግጠኛ ሁኑ!🤝

በዚህ ዘመን ሁሉም ሰው ስኬታማ፣ ባለገንዘብና 'ደርሻለሁ' ባይ ለመሆን ይሮጣል። ነገር ግን በትልቁ የምትሳሳቱት እዚህ ጋ ነው፤ አእምሮአችሁ እየፈረሰ፣ ውስጣችሁ በጭንቀትና በባዶነት እየተቆረቆረ የምታመጡት ስኬት ትርጉም የለውም።🤷‍♀️

​ባንክ ቤት ውስጥ የሞላ ገንዘብ ኖሯችሁ...በአእምሮአችሁ ውስጥ ግን ሰላም ከሌለ፣ እናንተ አሁንም ተሸናፊ ናችሁ።💔

​ለሰዎች ስትሉ ራሳችሁን አሳልፋችሁ እየሰጣችሁ... የራሳችሁን ስብዕና (Self-care) የምትረሱ ከሆነ፣ መጨረሻችሁ ባዶነት ብቻ ነው።

ዓለምን ለማሸነፍ ከመነሳታችሁ በፊት መጀመሪያ ራሳችሁን አሸንፉ። ለሰዎች ስትሉ ወይም ስራ ለማሳካት ብላችሁ የአእምሮ ጤናችሁን (Mental health) አሳልፋችሁ አትስጡ።

You matter first! ራሳችሁን ጠብቁ፤ ሰላማችሁን የሚነካ ማንኛውንም ነገር ደግሞ 'NO' ማለት ልመዱ።🤌

​You can replace a job, you can find new connections, and you can rebuild your finances. But you can never buy back a mind that you allowed to break. Protect your peace at all costs.👑

ይምላቹህ ነገር ቢኖር ውጫዊ ኑሯችሁን ለማሳመር ውስጣችሁን አታፍርሱ። የአእምሮ ሰላማችሁን (Mental health) መስዋዕት አድርጋችሁ የምታመጡት ምንም ዓይነት ስኬት 'ማሸነፍ' ተብሎ አይጠራም።

Your peace of mind is your greatest wealth.
Take care of yourself.
በርቱ!
አመሰግናለሁ!🙂

Your Healing Corner - Gentle words for tired souls.🤌🥰
5080014
Your Healing Corner

Sep 04, 2026, 19:15

Photo
💔ውድቀት፣ ስህተት ወይም የሰው መራቅ የህይወት ማቆሚያ ምልክቶች አይደሉም። ህይወት መቼም ቢሆን አንተ ካለፈው ስህተትህ ተምረህ ለመነሳት እስከወሰንክበት ቅጽበት ድረስ አታበቃም።❤️‍🩹

ምድር መዞሯን አታቆምም፣ ንጋትም መምጣቱን አይተውም። ያንተም ልብ መምታቱን እስካላቆመ ድረስ... ትንፋሽህ ይቀጥላል፣ ተስፋህ ያብባል፣ መኖርህም በውበት ይቀጥላል።

The end of a chapter is not the end of the book. Readjust your crown and keep going. 👸🫅

​The world keeps turning, and so must you. Breathe, heal, and let life beautifuly go on.🤌
በርቱ!
አመሰግናለሁ🙂

Your Healing Corner - Gentle words for tired souls.
5570010
Your Healing Corner

Apr 23, 2026, 15:10

የጭንቅላትህን "Overtime" ክፍያ ማነው የሚከፍለው? 🙄
​አንዳንድ ጊዜ Overthinking ማለት ጭንቅላትህ ውስጥ ያለ ነፃ የፊልም ፕሮዳክሽን ነው፤ ዳይሬክተሩም፣ ተዋናዩም፣ ተጎጂውም አንተ ነህ።🙌
ገና ያልተከሰተን ችግር 10 ጊዜ ተለማምደህ ስትጨርስ እውነታው ሲመጣ ግን አቅም ታጣለህ።
​Let’s be real... Overthinking is not a superpower, it’s a silent thief of your inner peace.💔

አእምሯችን መፍትሄ ለማግኘት ሲጥር "መፍትሄው ራሱ መጨነቅ ነው" ብሎ ያምናል። ግን እውነታው Overthinking ችግርን አይፈታም፣ ይልቁንም ያለህን ሰላም ይበላዋል።
This is a mental pattern, not your identity.
​
በዝምታ የምታለቅሱ፣ ምሽት ላይ እንቅልፍ አጥታችሁ ከራሳችሁ ጋር የምትሟገቱ ዛሬ ይሄንን ማንም ካልነገራቹህ ይህ ለናንተ ነው
እንተ "እብድ" ወይም "ደካማ" አይደለህም።
አእምሮህ አንተን ለመጠበቅ በጣም እየሞከረ ነው!
ግን በተሳሳተ መንገድ። ሁሌም ደግነት ለራስህ በመስጠት ጀምር።🤍
​
በነጻ ለምትሰራው የጭንቅላትህ "Overtime" ስራ ማንም አይከፍልህም። So, stop being a prisoner of your own thoughts.

ይህ ጽሁፍ ለእናንተ ወይም ለምትወዱት ሰው ጠቃሚ ከሆነ Share በማድረግ ለሌሎችም አጋሩ። የትኛውን ኮሜንት ቀጥለን እንመልከት? ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩኝ!
​በርቱ!
አመሰግናለሁ! 😍✨
ከComment Part 2
1,9400012
Your Healing Corner

Apr 23, 2026, 15:10

ባይፖላር (Bipolar Disorder)
የሰማይና የመሬት የ"ስሜት ዥዋዥዌ"💔

አንዳንዴ ባይፖላር ዲስኦርደር ማለት ጭንቅላትህ ውስጥ ያለ ያልተገደበ "ባትሪ" ነው!👩‍🦯
ለአንድ ሳምንት አለምን የምታበራበት ሀይል እንዳለህ ይሰማሃል (Mania)

ከዚያ ግን ድንገት ባትሪው "Zero" ገብቶ ለወራት በጨለማ ውስጥ ትቀመጣለህ (Depression)።

​Let’s be real... Bipolar is not just a "mood," it’s a biological storm that changes your energy, not just your thoughts.💔
​
Bipolar Disorder "ዛሬ ተከፋሁ፣ ነገ ደስ አለኝ" የሚባል ተራ ስሜት አይደለም።

ይልቁንም የአንጎላችን የኬሚካል ሚዛን ተዛብቶ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ከፍተኛ ሀይል (High Energy) እና እጅግ ጥልቅ ድብርት (Deep Depression) የሚፈራረቁበት ሁኔታ ነው።

This is a medical reality, not a personality flaw. 🙌
​
በዚህ ከፍተኛ መዋዠቅ ውስጥ ለምትኖሩ... አንዳንዴ በራስ መተማመናችሁ ሰማይ ይነካና ስህተት ውስጥ ትገባላችሁ፣ሌላ ጊዜ ደግሞ መኖር ትጠላላችሁ ነገር ግን ይህ የእናንተ ጥፋት አይደለም።🤌

You’re not "unstable" or "dangerous." You are a warrior fighting a battle within your own biology.

Kindness (ደግነት) እና ትክክለኛ ህክምና ለውጥ ያመጣል።
​
የባለሙያ ድጋፍ እና ትክክለኛ ክትትል የህይወትን ሚዛን ለመመለስ ብቸኛው መንገድ ነው ታከሙ ።

ይህ ጽሁፍ ለእናንተ ወይም ለምትወዱት ሰው አይን ከፋች ከሆነ Share በማድረግ ለሌሎችም አጋሩ።
በርቱ!
አመሰግናለሁ 🙂
ከComment Part 1
4840011
Your Healing Corner

Apr 23, 2026, 15:10

ለሁሉም ሰው 'መልካም' ለመሆን ስትሞክሩ ለራሳቹህ 'ክፉ' እየሆናቹህ እንደሆነ ታውቃላቹህ?🙄

​የሰዎችን ፊት ላለማጥቆር ስትል...የራስህን ማንነት አታጨልም።
​ዛሬ 'አልችልም','አይ ይቅርብኝ', 'አልፈልግም' 'አልተመቸኝም' 'እምቢ' ማለትን ተለማመድ።
አንዳንዴ 'አይ' ማለት ራስን መውደድ ነው።🤷‍♀️

​የሰዎችን ስሜት ለመጠበቅ ስትል የራስህን ሰላም አሳልፈህ አትስጥ።💔

የሰው ደስታ የእርናንተ እስር ቤት መሆን የለበትም!

በርቱ!
አመሰግናለሁ😌
4500013
Your Healing Corner

Apr 23, 2026, 15:10

ማንም ሰው 'ያለ ምክንያት' ከመጠን በላይ ይቆጣል (Overreact ያደርጋል) ብዬ አላምንም።🤷‍♀️

​አንዳንዴ በሰዓቱ 'ትንሽ' የሚመስለው ነገር የሰውየው የመጨረሻዋ መውጫ (The final straw)ነች።
ያ የቁጣ ፍንዳታ ስለ አንዲት ንግግር፣ ስለ አንዲት ስህተት ወይም ስለ አንዷ መጥፎ ቀን አይደለም! ከዚያ በፊት ስለነበሩት ነገሮች ሁሉ እንጂ!🙌

​ዝም ተብለው ስለታለፉ ምሽቶች...
ምንም ሳይባል ስለታለፉ ስህተቶች እና እርዳታ ሳይጠየቅ በዝምታ ስለተሸከማቸው ሸክሞች ነው!🥺

​ሰዎች የሚሰበሩት ደካማ ስለሆኑ አይደለም! ለረጅም ጊዜ 'ጠንካራ' ተብለው ለመቆየት ሲታገሉ ስለደከሙ እንጂ ።

በዚህ አጋጣሚ እያለፋቹህ ከሆነ 🙋‍♀️
ማንም በደረሰበት በሁሉም ነገር 'ጠንካራ' መሆን አይችልም፤እናንተ ማሽን አይደላችሁም!

በርቱ!
አመሰግናለሁ🙂
4650010
Your Healing Corner

Apr 23, 2026, 15:10

🙋‍♀️ብዙ ሳትናገርም መኖርህ ክብደት እንዳለው የሚያሳዩ 5 ነገሮች!

1. Silence no longer scares you.🤷‍♀️
ለመወደድ ብቻ ለመናገር አትቸኩል።ደግ እንደሆንክ ለማሳወቅ ራስህን አታስረዳ።
ያ መረጋጋት ደሞ በልምምድ የመጣ በራስ መተማመን አይደለም!ሰዎችን የሚፈራ ሳይሆን አላህ ሁሉንም እንደሚመለከት የሚያውቅ ልብ ነው።

2. You respond less but with more intention.🙌
እያንዳንዱ አስተያየት ድምጽህን አይገ'ባውም። እያንዳንዱ ሁኔታ ምላሽህን ሊያገኝ ግድ አይደለም! ቃላትን ግን በጥንቃቄ መምረጥ ነው ምክንያቱም ምላስ የሚያወጣው ነገር ልብን ስለሚቀርጽ።

3ኛ You don’t chase attention, you protect your state.🤌
You’d rather leave early than drain your iman.Rather be misunderstood than misaligned. Your presence feels grounded because it’s guarded.

4.ግልጽ በሆነ መንገድ ቀስ ብሎ መንቀሳቀስ!❤️‍🩹
ውሳኔዎችን አታፍጥን። ጫጫታ አትከተል!! ቆም ብሎ ማሰብ! አላህን መጠየቅ! ከዚያም ያለ ምንም ግምትና ፍርድ መንቀሳስ። ያ መረጋጋት ቡሃላ ላይ በደንብ ይሰማል።

5.You don’t need to prove anything anymore.🤍No flexing. No over-sharing. No explaining your growth.ጌታህ በቂ ሲሆን ማረጋገጫው ቁጥጥሩን ያጣል።

እውነተኛ መገኘት ከፍ ብሎ አይሰማም። ልብ ሲረጋጋ እና ሁኔታዎችን በማስተንተን የሚሆን ነገር ነው። እሱም ሰዎች የሚሰማቸው ሰላም ከቃላት የበለጠ ከባድ ስለሆነ ነው።🔥

በርቱ!
አመሰግናለሁ😌
431005
Your Healing Corner

Apr 23, 2026, 15:10

Ladies and gentlemen 🙋‍♀️🌙
Peace be upon your hearts in this blessed month of Ramadan.
From Your Healing Corner 🤍
Are we glowing with sabr…
or just surviving on vibes and sambusa? 😏😂
As your psychiatrist, I’m not asking about your plate.
I’m asking about your heart.
How are you really doing?
Take a deep breath.
You’re not behind. You’re becoming.
May Allah lighten what weighs on your heart,
heal the wounds you carry in silence,
accept every small effort you make,
and fill your days with peace, love, and endless blessings.
በርቱ 🤍
412004
Your Healing Corner

Apr 23, 2026, 15:10

pinned «Welcome to Your Healing Corner 🤍 This is a calm, safe space created for emotional healing, clarity, and support. You don’t need to be strong here. You don’t need to explain everything perfectly. You just need to show up as you are. Your Healing Corner offers…»
0000

Showing 20 of 20 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Your Healing Corner Telegram channel about?+

Your Healing Corner (@yourhealingcorner1) is a Telegram channel in the Inspirational Quotes category. Your Healing Corner Gentle words for tired souls.

How do I join Your Healing Corner (@yourhealingcorner1) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @yourhealingcorner1 in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Your Healing Corner a good Inspirational Quotes channel to follow?+

On tgdio you can check Your Healing Corner's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 484 subscribers on tgdio. Compare it with similar Inspirational Quotes channels in the same category.

Where can I see Your Healing Corner stats and latest posts?+

On tgdio, open the @yourhealingcorner1 channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.