Tom information Telegram channel photo

Tom information

@tominfo2024Public Channel

"Stay informed with our social media platform , bringing you the latest news and information from around the world!"

World NewsEnglishUnited States
37.8k (37,752 subscribers)
Members
—
Rating
43
Total Posts
Sep 16, 2026, 8:20 AM
Updated
Mar 30, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameTom information
Username@tominfo2024
CategoryWorld News
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members37,752
Channel TypePublic Channel
CreatedMar 30, 2026
Last UpdatedSep 16, 2026 • 10 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#65333-41
Language Ranking
#13910No change
Category Ranking
#309+2

Participant Growth (Last 25 Days)

Total: 37.8K
24h growth: -390 1%
03/3004/1004/2105/1207/1708/0209/16

Latest Posts

Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
#WallagaUniversity

#ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የሁሉም ነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ) ሪፖርት ማድረጊያ ቀን መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

#ለምዝገባ የሚያስፈልጉ የትምህርት እና የግል ሰነዶች መያዝ እነዳትዘነጉ የተባለ ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል ።
1,160000
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
ጥሪ

ለነባር ተማሪዋች ጥሪ እንደቀጠለ ነው
3,710009
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላልፈዋል።

መልዕክታቸው ዋና ትኩረቱን በሀገራዊ ምክክር፣ በሰላምና ይቅርታ፣ በኢኮኖሚ ልማት እና በቀጣዩ የኢትዮጵያ ጉዞ ላይ አድርጓል።

መልዕክታቸው ከታች ተያይዟል።

ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም
1,130006
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
#WolloUniversity

#ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመትና በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

#በተጠቀሱት ቀናት በምትማሩበት ግቢ (በደሴ ግቢ፣ በኮምቦልቻ ግቢ እና በልዕለ ህክምና ግቢ) ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።

#መስከረም 13/2019 ዓ.ም በቅጣት ምዝገባ ሲሆን፣ ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።

በ2019 ዓ.ም ወደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች፣ የሪሚዲያል ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ጥሪ ወደፊት ይደረጋል ተብሏል።
3,400003
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
ጥሪ ለነባር ተማሪዎች
3,720002
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
‼️ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የነባርና የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያና የምዝገባ ቀን ይፋ አደረገ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ አውጥቷል፦

• ለነባር ተማሪዎች (ቅድመ-ምረቃና ድኅረ-ምረቃ)፦ የሁሉም መደበኛ እና ተከታታይ መርሐግብር ነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀናት መስከረም 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም ናቸው።
• ለአዲስ ገቢና Remedial ተማሪዎች፦ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ (Generic) እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 07 እና 08 ቀን 2019 ዓ.ም ናቸው።

⚠️ ማሳሰቢያ፦ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድመው ወይም ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ አሳስቧል።

#WolkiteUniversity #WKU #
3,230007
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
‼️ቦረና ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎችን የምዝገባ ቀን ይፋ አደረገ

የቦረና ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 07 እና 08 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል። ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር ጽሕፈት ቤት በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ተጠይቋል።

ማንኛውም ተማሪ ለምዝገባ ሲቀርብ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (Fayda ID) የመያዝ ግዴታ እንዳለበት ተቋሙ አሳስቧል።

በሌላ በኩል በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሪሜዲያል መርሐግብር ሲከታተሉ ለነበሩና በ2019 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው አዲስ ለሚገቡ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በሚወጣ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።
2,960006
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

​01:45 | አቴንስ ከ ላስክ
01:45 | ክለብ ብሩጅ ከ አስቶን ቪላ
04:00 | ዶርትሙንድ ከ ቪያሪያል
04:00 | ፖርቶ ከ ማንቸስተር ሲቲ
04:00 | ሊል ከ ቤቲስ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን
5,0400019
Tom information

Sep 10, 2026, 21:00

Photo
ለተማሪዎች ጥሪ

University ጥሪ እያረገ ነው ለነባር ተማሪዎች
4,6600013
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት

ተፈታኞች ውጤታችሁን ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ ማየት ትችላላችሁ

አዲስ አበባ — የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ተፈታኞች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉበትን አማራጮች ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሠረት ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ የተመቻቹትን ዲጂታል አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ።

ውጤት መመልከቻ አማራጮች፡

1ኛ በድረ-ገጽ (Website): https://result.eaes.et/

2ኛ.በቴሌግራም ቦት (Telegram): https://result.eaes.et/telegram

3ኛ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS): https://result.eaes.et/sms

የቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜና መንገድ አገልግሎቱ አያይዞ እንዳሳወቀው፣ በውጤቱ ላይ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳይጠበቅባቸው በኦንላይን ማቅረብ ይችላሉ።

ቅሬታ ለማስገባት https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ መጠቀም የሚቻል ሲሆን፣ ማመልከቻው ከዛሬ ነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። የተሰጠውን ምላሽም በተመሳሳይ ሊንክ መከታተል ይቻላል።



©️የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
6,5100025
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
ስማቹን በ pdf አለ ከታች👇👇👇 cabin crew
7,6700018
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

File
Cabin crew

ስም ዝርዘር

ለወቅታዊ መረጃ ተቀላቀሉ
7,8900024
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
#ጥሪ_ተደረገ
cabin crew የተመዘገባቹ እና AMT ዘርፍ የተመዘገባቹ ገብታቹ ስማቹን ተመልከቱ

👌cabin crew screening ቀጣይ ማክሰኞ ነሀሴ 26 ጀምሮ እስከ መስከረም 8 አካባቢ በስም ዝርዝሩ መሰረት በተመደበው ቀን ስለሚካሄድ በተጠራቹበት ቀን እና ሰአት ለመሄድ ሞክሩ:: ወደ 34,000 የሚጠጉ ሰዋች cabin crew ተጠርተዋል

👌 በ AMT ዘርፍ የተመዘገባቹ
10480 እጩዎች ከ ሀሙስ ነሀስ 21 ጀምሮ በተቀመጠ ፕሮግራም ጥሪ ተደርጓል እየገባቹ ዝርዝሩን ተመልከቱ የናንተ ዌብሳይቱ ላይ ተዘርዝሯል
👇👇👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results

ለወቅታዊ መረጃ
8,4300028
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
#ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ለማየት ይፈልጋሉ ?

ውጤቱ ስለቀቅ ለመመልከት👇

#የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤታችሁን ለማየት የEAES ኦፊሴላዊ የውጤት መመልከቻ አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ።

🌐 http://result.eaes.et/
🌐 http://result.neaea.gov.et/
📱 SMS 6284
🎓 መልካም ውጤት ለሁላችሁም!
9,07000116
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትናንት በሰጡት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት መሠረት ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች
እንደሚከተለው ቀርቧል።

​​📌 አዲስ አበባ፡ 32.3%

​📌 ሐረሪ፡ 22.67%

​📌 አፋር፡ 15.6%

​📌 አማራ፡ 15.56%

​📌 ድሬዳዋ፡ 11.29%

​📌 ትግራይ፡ 11.12%

​📌 ኦሮሚያ፡ 10.53%

​📌 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፡ 9.23%

​📌 ሱማሌ፡ 9.2%

​📌 ሲዳማ፡ 6.95%

​📌 ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፡ 6.12%

​📌 ደቡብ ኢትዮጵያ፡ 5.82%

​📌 ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፡ 4.92%

​📌 ጋምቤላ፡ 3.74% አስመዝግበዋል።
7,6300028
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
የስራ ፣ የትምህርት እና ወቅታዊ መረጃዎች እያደረስኩ ቆይቻለው ለተከታዮቹ ።

አሁን tiktok ላይ በ "informative content " ላይ እጩ እንድታደርጉኝ በአክብሮት እጠይቃለው

እጩ ለማድረግ ቀላል ነው።(2 ደቂቃ ብቻ)

👉 link አለ ንኩት ወደታች scroll ስታደርጉ " BEST INFORMATIVE CONTENT " የሚል አለ ንኩት

👉የኔን tiktok username ወይም ይህን "temesegnhabtamu" አስገብ /ፆፉ።

👉መጨረሻ በብጫ የተፃፈውን መንካት ወይም Submit nomination የምትለውን መንካት። አበቃ💪

https://www.creativeawards.et/categories በዝህ እየገባቹ ምረጡን ።እኔን አበረታቱኝ ፣ ከጉንህ ነን በሉኝ🙏🙏

https://t.me/temesegnhabtamu ( ይህን copy ማድረግ ትችላላቹ username የኔ )

አበረታቱኝ ፣ እጩ አርጉኝ ፣
በርታ ፣ ጠንክር በሉኝ
8,3700042
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትጋሪ በተገኘ መረጃ ሰጠ።

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በመጭው ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይፋ እንደሚደረግ ታውቋል።✅🗓
8,8000045
Tom information

Aug 26, 2026, 14:25

Photo
📢 የሥራ ማስታወቂያ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ! 🎓

​ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 የትምህርት ዘመን (2026/27 Academic Year) በተለያዩ የትምህርት መስኮች ብቃት ያላቸውን አመልካቾች በመምህርነት እና በቴክኒካል ረዳትነት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

​ክፍት የሥራ ቦታዎች ያሉባቸው ዋና ዋና ክፍሎች፡

​ኢንጂነሪንግና ቴክኖሎጂ፡ ኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር፣ ሶፍትዌር፣ ሲቪል፣ ሃይድሮሊክስና ዋተር ሪሶርስ

​ጤናና ህክምና ሳይንስ፡ ህክምና ትምህርት ቤት (በተለያዩ ስፔሻሊቲና ሰብ-ስፔሻሊቲዎች)፣ ነርሲንግ፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ፣ ሰብአዊ ጤና (Public Health)

​ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፡ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን፣ ሎጂስቲክስና ሳፕላይ ቼይን

​ተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ፡ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ባዮሎጂ፣ ስታቲስቲክስ፣ ጂኦሎጂ፣ ሂሳብ፣ ጂኦግራፊ፣ ጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ ሲቪክስ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ገዳና ሀገር በቀል እውቀት

​ግብርናና ቬቴሪነሪ፡ የእንስሳት ህክምና፣ አግሪቢዝነስ፣ ፎሬስትሪ፣ ሆርቲካልቸር
9,1100033
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
ሳዑዲ የኢትዮጵያ ዜግነት ያላቸውን ሦስት ሰዎች ሐሺሽ ሲያዘዋውሩ ያዝኳቸው አለች

#Ethiopia | ​በሳዑዲ ዓረብያ የአሲር ክልል በራቡዓ ሴክተር የሚገኘው የድንበር ጥበቃ ኃይል17 ኪሎ ግራም ሐሺሽ እና 7,500 የአምፌታሚን እንክብሎችን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ ለማስገባት የሞከሩ ሦስት የኢትዮጵያ ዜጎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ።

​ተጠርጣሪዎቹ የሀገሪቱን የድንበር ደህንነት ሕግ በመጣስ አደንዛዥ ዕፆቹን ይዘው ድንበር ለማቋረጥ ሲሞክሩ በክትትል የተያዙ ሲሆን የሳዑዲ ባለሥልጣናት አስፈላጊውን የመጀመሪያ ደረጃ ሕጋዊ አሠራሮች እና ምርመራዎች ማጠናቀቃቸውን አረጋግጠዋል።

​በአሁኑ ወቅትም ተጠርጣሪዎቹ ከተያዘው አደንዛዥ ዕፅ ጋር ተያይዞ ተገቢው ሕጋዊ ውሳኔ እንዲሰጥባቸው ጉዳዩ ወደሚመለከተው የሕግ አካል መመራታቸው ታውቋል።

በያፌት ገ/ህይወት
7,4300045
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
በመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ላይ የተከለከሉ ዋና ዋና ተግባራት ይፋ ሆኑ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል አፈጻጸም ላይ በአከራዮችና በተከራዮች ዘንድ የተከለከሉ ተግባራትን አስመልካች መረጃ ይፋ አድርጓል።

እንደ ቢሮው ማስታወቂያ፤ በሁለቱ ወገኖች መካከል በሚደረግ ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ውስጥ የሚከተሉትን ድርጊቶች መፈጸም በሕግ የተከለከለ ነው፡

❌ በሕግ የተከለከሉ ተግባራት፡

1 ያለ ውል ማከራየት፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሳያስመዘግቡ መከራየት እና ማከራየት፤

2 የጊዜ ገደብ ማሳለፍ፡ በአከራይ ወይም ተከራይ ቸልተኝነት የኪራይ ውሉን በአዋጁ የተቀመጠውን የጊዜ ገደብ አሳልፎ ማስመዘገብ፤

3 ውል አለማደስ፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል እድሳትን በወቅቱ አለማስመዘገብ፤

4 ሕገ-ወጥ የዋጋ ጭማሪ፡ በአዋጁ ከተፈቀደው አግባብ ውጪ የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ ማድረግ፤

5 ያለጊዜው ከቤት ማስወጣት፡ በአዋጁ ከሚፈቀደው ውጪ የውል ዘመን ሳይጠናቀቅ ተከራይን ከቤት ማስወጣት፤

6 ያለ ማስጠንቀቂያ ውል ማቋረጥ፡ በአዋጁ የተቀመጠውን የማስታወቂያ ወይም የማስጠንቀቂያ ጊዜ ሳይሰጡ ውል ማቋረጥ፤

7 ከመጠን በላይ ቅድመ ክፍያ መጠየቅ፡ በአዋጁ ከተቀመጠው መጠን በላይ የቅድመ ክፍያ (አድቫንስ) እንዲፈጸም ማስገደድ፤

8 በጥሬ ገንዘብ ክፍያ መፈጸም፡ የቤት ኪራይ ክፍያን በባንክ ወይም በሌላ ሕጋዊ በሆነ የኤሌክትሮኒክ (ዲጂታል) መንገድ አለመፈጸም፤
9 ቤትን ያለ አገልግሎት ባዶውን ማስቀመጥ፡ ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየን የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ ቤትን ያለአገልግሎት እንዲቀመጥ ማድረግ፤
10 ሐሰተኛ መረጃ ማቅረብ፡ በአዋጁ ለአከራይ የተሰጠውን ማበረታቻ ያለአግባብ ለመጠቀም ሐሰተኛ መረጃ ወይም ማስረጃ ማቅረብ።
6,3900015
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
መቐለ ከተማ በራሪ ወረቀት ተበኖ አድሯል‼

በመቐለ ከተማ ጎዳናዎች ላይ ጦርነትን የሚቃወሙ እና ሰላምን የሚጠይቁ በራሪ ወረቀቶች ተበትነው ማደራቸውን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ወጥቷል።

በትግርኛ ቋንቋ በተጻፉት በእነዚህ ወረቀቶች ላይ የሰፈሩት ዋና ዋና መልዕክቶች የሚከተሉት ናቸው፦

📌"ወደ ሌላ ጦርነት እንድትከቱብን አንፈቅድላችሁም፤"

📌"የቀደመው ይበቃል፤ ሰላምን እንመርጣለን፤"

📌"የግዳጅ ውትድርና (መግፈፍ) ወንጀል ነው፤ ወንድምህን አሳልፈህ ሰጥተህ በሰላም አትኖርም፤"

📌አሁን ባለው አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚወሰድ ማንኛውም የኃይል እርምጃ የሕዝቡን ስቃይ ከማባባስ ውጪ እንደማይመረጥ ተገልጿል።
6,6700028
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
የ8ኛ ክፍል ውጤት ተለቀቀ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ቀጥሎ ባለው ሊንክ መለያ ቁጥራቸውን እና ስማቸውን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።👇👇👇

http://ce.ministry.et/
6,6600071
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
ስፔን በታሪኳ ለ2ኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫን ከፍ አድርጋለች
5,7400030
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት፣ ተጫዋቾቹ እና የቴክኒክ አባላቱ የብሔራዊ ቡድኑን የዓለም ዋንጫ ጉዞ ለማክበር የሚመርጡት ቀን በመላው ሀገሪቱ ብሔራዊ የሕዝብ በዓል (የዕረፍት ቀን) ሆኖ እንደሚታወጅ አበስረዋል! 🇦🇷

የበዓሉ ቀን እስካሁን አልተወሰነም፤ ቀኑም በቡድኑ ምርጫ ላይ የተመሰረተ ይሆናል።

ፕሬዝዳንት ኻቪየር ሚሌይ የተመረጠው ቀን ብሔራዊ የበዓል ቀን እንደሚደረግ አረጋግጠዋል።
6,1800017
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
እንግሊዝ የነሐስ ሜዳሊያውን ተቀዳጀች
6,5400026
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
የአለም ዋንጫ : የኮከቦች ሽልማት

የዘንድሮው የአለም ዋንጫ የኮከቦች ሽልማት ሲደረግ :-

🇪🇸 የውድድሩ ምርጥ ወጣት ተጫዋች :- ፓዎ ኩባርሲ

🇪🇸 የውድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ :- ኡናይ ሲሞን

🇪🇸 የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች :- ሮድሪ
5,7700028
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
ጥቆማ ስጡ‼️
በትላንትናው እለት በዱባይ ተቀምጠዉ በህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ተሰማርተቸዉ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ ዳውድ ተፈሪ ለገሰ እና ደስታ ተገኝ አበጋዝ የተባሉ ተጠረጣሪዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ ፖሊስ የተቀናጀ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸዉ ይታወቃል።

በቀጣይም በህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ላይ ተሰማረተዉ የሚገኙ ወንጀለኞች ላይ የሚወሰደዉ ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እየገለጽን፣ ማንኛዉም መረጃና ማስረጃ መስጠት የሚፈልግ ተጎጂ ወይም ማንኛዉም ግለሰብ ወደ ቆንስላ ጽ/ቤቱ በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታቸ በተቀመጡ የስልክ ቁጥሮች ጥቆማ እንድትሰጡ እንጠይቃለን።
ስልክ ቁጥር:-  +971 4 269 9111
                       +971 4 269 9162
6,4300035
Tom information

Jul 22, 2026, 20:46

Photo
10 ጎል በደረጃ ጨዋታ !!
እንግሊዝ 6 ፈረንሳይ 4 ሆኖ ጨዋታው ተጠናቋል ። እንግሊዝ የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።

10 ቁጥሩ ቤሊንግሀም የጨዋታውን 10ኛ ጎል ሲያስቆጥር ፣ በአለም ዋንጫ ላይ ቤሊንግሀም 7ኛ ግብ በማግባት ከእንግሊዝ ተጫዋቾች በአለም ዋንጫ ብዙ ጎል ያስቆጠረ ሆኗል ።

ምባፔ 22ኛ ግብ በማግባት የምንጊዜም የአለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን ክብረ ወሰን ተረክቧል። በዚህ የአለም ዋንጫ 10ግብ በማግባት ከፊት እየመራ ነው ።

ኦሊሴ 7ኛ አሲስት በማድረግ የፔሌን ክብረወሰን ሰብሯል ። ሳካ ሀትሪክ የሰራበት ጨዋታ ሆኗል ። ከእረፍት በፊት እንግሊዝ 4 ለ 0 የመራችው ጨዋታ ፈረንሳይ ከእረፍት መልስ 4 አግብታ እንግሊዝ ሁለት ጨምራበት 6 ለ 4 ተጠናቋል ። አሰልጣኝ ዲድየር ዴሾ የመጨረሻ ጨዋታቸው ሆኗል።
6,8100016

Showing 30 of 43 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Tom information Telegram channel about?+

Tom information (@tominfo2024) is a Telegram channel in the World News category. "Stay informed with our social media platform, bringing you the latest news and information from around the world!"

How do I join Tom information (@tominfo2024) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @tominfo2024 in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Tom information a good World News channel to follow?+

On tgdio you can check Tom information's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 37,752 subscribers on tgdio. Compare it with similar World News channels in the same category.

Where can I see Tom information stats and latest posts?+

On tgdio, open the @tominfo2024 channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.