Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ Telegram channel photo

Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ

@tender_ethiopiaPublic Channel

Mission : number one choice for all tenders Ethiopian business portal contact via 0930074714 This is a free tenders / bids channel from Ethiopia. Please, share with others. Sharing is caring. በዚህ ግሩፕ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ጨረታዎችን በነፃ እናቀርብላችኋለን። እጅግ ይጠቅማችኋል ።

2.7k (2,685 subscribers)
Members
—
Rating
11
Total Posts
Sep 18, 2026, 8:22 AM
Updated
Apr 9, 2026
Created
Stats

You are viewing English content. To see content in other languages, change the language of the site.

Channel Information

Channel Information
Channel NameTender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ
Username@tender_ethiopia
CategoryLoans and Insurance
LanguageEnglish
CountryUnited States
Members2,685
Channel TypePublic Channel
CreatedApr 9, 2026
Last UpdatedSep 18, 2026 • 8 days ago
StatusActive

Ranking

Global Ranking
#94824-50
Language Ranking
#19773-6
Category Ranking
#57No change

Participant Growth (Last 12 Days)

Total: 2.7K
24h growth: +36 1%
04/0905/0106/0807/0308/2009/0909/18

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏4.1K
  2. #2ግልፅ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏3.9K
  3. #3የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏3.4K
  4. #4የግንባታ ግልጽ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏2.9K
  5. #5Invitation to Bids2.7K
  6. #6INVITATION FOR BID2.4K
  7. #7በድጋሚ የወጣ ግልጽ የግንባታ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏2.2K
  8. #8የአንደኛ ዙር የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏2.2K
  9. #9የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏2.0K
  10. #10ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዕቃ ግዢ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏1.7K

Latest Posts

ግልፅ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል

የፅህፈት መሳሪያዎች ፤
የፅዳት እቃዎች ፤
ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፤
ቋሚ የህክምና እቃዎች ፣
አላቂ የህክምና እቃዎች ፤
የጥገና እቃዎች ደንብ ልብስ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልፅ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት መጫረት የምትፈልጉ፡-

በዘርፋ የተሰማራችሁ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ
የታደሰ ህጋዊ ፍቃድ ወይም የዘመኑን ግብር ከፋይ የሆነ
ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ ዋጋ ብር 300.00 ብር / ሶስት መቶ ብር ብቻ
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 2% በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ስም በባንክ የተመሰከረለት CPO እና BID BOND ማስያዝ የሚችል ብቻ
ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ VAI 15% ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ መወዳደሪያ ማቅረቢያ ጊዜ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ውስጥ በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 227 በመግዛት በታሸገ ፖስታ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱ ይከፈታል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃዎች ጃንሚዳ ጤና ጣቢያ ንብረት ክፍል ውስጥ ሙሉ ወጪውን ችለው ማስረከብ አለበት፡፡
ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፤ ማቅረብ ለማትችሉት በፎቶ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ፋይናንሻል ኦርጅናል ፋይናንሻል ኮፒ እና የህክምና ላይ ለምትወዳደሩ ቴክኒካል ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
ለበለጠ ዝርዝር መረጃ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን መመልከት ይችላሉ፡፡

አድራሻ ፡- ከ6ኪሎ ወደ ጃንሜዳ የሚወስደው መንገድ ከኢትዮ ቴሌኮም ፊት ለፊት አራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ

ስልክ ቁጥር 0111 26 19 61 / 0111 26 15 09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ
@TE
3,8800012
Invitation to Bids

(National Competitive Bidding)

Procurement of: Supply, Installation and Commissioning payment cards and pin mailer Procurement Reference Number: SB/NCB/G/04/2024/25

1. Siinqee Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supplg, installation and commissioning of goods listed here under.

LOT 1: Payment Cards (500,000) - To enable issuance of debit, pre-paid, co-branded and Credit cards for bank customers under Ethswitch hosted card bank issuance capabilitg.
LOT 2: PIN Mailers (500,000) - To provide secure deliverg of PIN associated with ang individual card of cardholder.

2. Bidding will be conducted in accordance with the open tendering procedures contained in the directives of the bank and other relevant laws of the country.

3. Interested bidders mag obtain further information from and inspect the bidding document at the office of: The Procurement & Supplg Chain Management Department Siinqee Bank S. C the Bank's Head Office Building ODA Tower, 5th floor office of procurement and supplg Chain Management department. Joseph Tito Street, Kazanchis,Adjacent to Nega Citg Mall, Odaa Tower Tel No: +251 5571174/75, http://P.O.BOX/: 19853, Addis Ababa, Ethiopia

4. The RFP document is for exclusive use of bidding as per the stated specifications, terms and conditions. The RFP shall not be transferred reproduced or used for purposes other than the intended bidding.

5. The RFP is not offer but an invitation to receive bidder's response No contractual obligation whatsoever shall rise from the RFP process unless and until a formal contract is signed and executed bg dulg authorized officers of the Bank and the bidders.

6. The Bank reserves the right to issue amendments or clarification to the RFP

7. The Bank reserves the right to stop or cancel whole or part of the process at ang time without notice to supplier and the bank is in no wag liable to the supplier or ang coming across this document or participating in the process.

8. Digital copy of the RFP document will be delivered to venders via e-mails to authorized receiver.

9. A complete set of tender documents (RFP) mag be purchased bg an interested bidder from Procurement and Supply Chain Management Department located on the Head Office Building ODA Tower 5th Floor Procurement and Supply chain Department upon pagment of a non-refundable fee of Ethiopian Birr 1,000.00 (ETB One Thousand only).

10. Earnest Money Deposit (EMD) is not required.

11. Bids must be delivered to the above office on or before November 06, 2024 before 2:30 p.m. and must be accompanied bg a bid security amount of birr 1,000,000.00 for payment Card and 300,000 for pin mailer from recognized banks in Ethiopia.

12. Bids will be opened after the due date of submitting the required documents to the bank in the presence of bidders representatives who choose to attend on the day indicated above at 3:00 p.m.

13. Siinqee Bank S.C reserves the right to accept partially or reject all the bids.

Joseph Tite Street, Kasanchis, Adjacent to Nega City Mall, Odaa tower

Telephone: 251-11-5-57-11-74/75/011-5-57-09-37

Siinqee Bank S.C
@TE
2,670001
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር፡- 003/2017ዓ.ም

የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያሰፈልጉ የመኪና ጎማ፤ የመኪና አልባሳት፤ የመኪና ባትሪ እና የአይሲቲ ዕቃዎች እና የሶፍትዌር ሲስተም ግዥ

ሎት 1፡- የመኪና ጎማ ፤ የመኪና አልባሳት፤የመኪና ባትሪ
ሎት 2፡- የአይሲቲ ዕቃዎች
ሎት 3፡- የሶፍትዌር ሲስተም ግዥ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ያለው
የዘመን ግብር የከፈሉና በአቅራቢነት የተመዘገቡ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ CPO
ሎት 1፡- 20,000.00 / ሃያ ሺ ብር ብቻ /
ሎት 2፡- 30,000.00 / ሠላሳ ሺ ብር ብቻ /
ሎት 3፡- 20,000.00 / ሃያ ሺ ብር ብቻ/ሲፒኦ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ያሰራሉ፡፡
ተጫራቾች የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል እንዲሁም በጥቃቅንና አነስተኛ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች በሀገር ዉስጥ ምርት ላይ ብቻ የተሳተፉ እና ካደራጃቸው አካል ስድስት ወር ያልሞላዉ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዢ አስተዳደር ቡድን ሁለተኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
የአሸናፊዉ ድርጅት CPO ተመላሽ የሚሆነዉ የዉል ማስከበሪያ የአጠቃላይ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% ሲያሲዝ ብቻ ነዉ፡፡
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከመስሪያ ቤቱ በገዙት ዋጋ ማቅረቢያ ብቻ በግልጽ እና በሚታይ መልኩ ያለ ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማሸግ ሁለት ፖስታ በአንድ ላይ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) የሥራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በአስራ አንደኛው (11) የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ሰነድ በማስገባት 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ልክ 4፡30 ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለተኛ ፎቅ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፣ አድራሻ ከቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት ባለው የአስተዳደር ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል

የመንግስት ግዢ አስተዳደር ቡድን
@TE
3,390004
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የግንባታ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራትን በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው መሳተፍ የሚችሱ ማህበራት ማሟላት ያለባቸው መመዘኛዎች

1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤-

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ያለውና ማቅረብ የሚችሉ፤-

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. የመልካም ሥራ አፈፃጸም ማቅረብ የሚችሉ ማህበራት እየጋበዝን ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ ማህበራት የማስረጃዎቻቸውን ኦርጅናልና ኮፒውን በማቅረብና በመመዝገብ ኮፒውን በማስያዝ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሰነድ ከጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሠነዶቻቸውን በመሙላት በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅታቸውን ማህተምና ፊርማ በማሳረፍ ፋይናንሻሉን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ሰነድ ኮፒዎችን እያንዳንዱን በተናጠል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በኦርጅናል ሰነድ ላይ የሚደረግ ማናቸውም ስርዝ ድልዝ በሚነበብ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ መፈረም ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ሲፒኦ ፣ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በባንክ ዋሰትና ማቅረብ ይችላሉ፡፡
በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነዶችን ማቅረብ ከጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ውድድር ውጪ ያደርጋል፣
ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አየር ላይ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀን ከዋለበት በኋላ በ16ኛ ቀን ከረፋዱ 4፤00 ታሽጎ በዚያው ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሳያሟላ የሚያቀርብ ማህበር ከጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የሚገመገመው የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ እንደገና ተሻሽሎ በወጣው የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 28/2010 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማብራሪያና ማሻሻያ በተደረገው መሠረት ነው፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
@TE
2,210002
የግንባታ ግልጽ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕክል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራ፤ የመሬት ንጣፍ፣ የጥበቃ ቤት እና አጥር ሥራ ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC6 እናከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፤

ደረጃቸው GC/BC6 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣
የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ያለውና ማቅረብ የሚችል
የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
በሥራና ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የተመዘገቡና የታደሰ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
የወርሃዊ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማሳወቂያ የሚያቀርብ
የ2016 በጀት ዓመት ከግብር ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ከገቢዎች የተሰጠ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ፤
በክልሉ እና በዞናችን ውስጥ በግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው የመልካም ሥራ አፈጻጸም ያላቸውና ሥራዎችን ያላስተጓጎሉ ውል ያላቋረጡ መሆን ይገባቸዋል
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ከግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ በመቅረብ የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤
ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሰነድ በመውሰድ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ እንዲሁም ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ እያንዳንዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ አንድ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ይሆናል፡፡
ኦርጅናል ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ በሚታይ መልኩ በድጋሚ መጻፍ አለበት፤ በእያንዳንዱ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ ላይ የተቋራጩ ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት
ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አየር ላይ ለ21 ተከታታይ ቀን ከዋለበት በኋላ በ22ኛ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሳጥን ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
ተጫራች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም 90+28 ለ118 ቀን የሚቆይ በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና መቅረብ አይቻልም፡፡
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የሚገመገመው የደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ እንደገና ተሻሽሎ በወጣው የፋይናንስ የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 28/2010 እና በዚሁ መመሪያ ላይ ማብራሪያ ማሻሸያ በተደረገው መሠረት ነው፡፡
በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነድ ማቅረብ ከጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ውድድር ውጭ ይደርጋል፤
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 131 0108 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
@TE
2,870005
የአንደኛ ዙር የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች

ሎት አንድ የጽሕፈት መሣሪያዎች
ሎት ሁለት ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣
ሎት ሶስት ቋሚ እቃዎች (ካውንተር፣ ካዝና ቴሌቪዥን እንዲሁም ሌሎችን )
ሎት አራት ህትመት፣
ሎት አምስት የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ሰርቪስና ጥገና፣
ሎት ስድስት የደንብ ልብስ፣ የአደጋ መከላከያና፣ የጤና መጠበቂያ እቃዎች
ሎት ሰባት ግማሽ ሌትር ውሃ በግልፅ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ለመሳተፍ የሚፈልግና የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው መወዳደር ይችላል፡፡

1.የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ እና መረጃውን ማቅረብ የሚችል፡፡

2. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ፡፡

3. ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፡፡

4. ማንኛውም ተጫራች 200 /ሁለት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥራችን 1000383805035 በማስገባት እስሊፑን ይዘው የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሰነድ በሥራ ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሲኤምሲ ሚካኤል ፊት ለፊት ድልድዩ አጠገብ ዴሉክስ ፈርኒቸር ጀርባ ያለው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሠረት ዋናውንና ኮፒውን የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር /10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ የጠቅላላውን ዋጋ 2% በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚል ስም በማዘጋጀት በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ጋራንቲ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው የሚከፈተው ኅዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ 8፡30 ይከፈታል፡፡

8.ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ፡- 011-6-73-43-16/011-6-73-21-06 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ሲኤምሲ ሚካኤል ፊትለፊት ድልድዩ አጠገብ ዴሉክስ ፈርኒቸር ጀርባ ያለው ህንጻ 4ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ቢሮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት
@TE
2,190002
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፤ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም በ1ኛ ዙር ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውና የታደሰ የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ ማስረጃ TIN No የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማቅረብ የሚችሉ፣

2. ተጫራቾች ዋጋው ቫትን ጨምሮ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ዋጋውን ሞልተው ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ በቀበና ት/ቤት ስም

1. ለደንብ ልብስ ብር 5,200.00 (አምስት ሺህ ሁለት መቶ ብር ብቻ)

2. ለአላቂ የቢሮ እቃዎችና ለአላቂ የትምህርት እቃዎች ብር 2,500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር)

3. ለህትመት አገልግሎት ብር 700.00 (ሰባት መቶ ብር ብቻ)

4. ለአላቂ የህክምና እቃዎች ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ)

5. ለሌሎች አላቂ እቃዎች ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)

6. ለፕላንት፣ ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ መግዣ ብር 3,600 (ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ብር ብቻ)

7. ለህንፃ፣ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚ መግዣ ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ይታሸግና 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡

5. አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲዋዋሉ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6. ናሙና ያልቀረበበት፣ የዘገየ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏፣ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ እንዲሁም ከጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነድ 4.6 እና 9 የተቀመጡት ግዴታዎች ከሰነዱ ጋር አሟልቶ ያላቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም።

7. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ራሳቸው አምርተው ለገበያ በሚያቀርቡት ዕቃ ካልሆነ በስተቀር የተዘጋጀ ዕቃ ምርት ገዝተው ለሚወዳደሩበት እንደማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ እና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

8. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ግዢ ፈፃሚ መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

9. ስርዝ ድልዝ መረጃዎች ተቀባይነት የለቸውም።

10. ት/ቤቱ ሰነዱ ላይ ካሰፈራቸው ውጪ ምንም ዓይነት የዋጋ፣ የውድድር እና የቴክኖሎጂ አማራጮችን አይቀበልም::

11. መስሪያ ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ሰነዱ ላይ ዋጋ ሞልተው ሲያስገቡ የሚወዳደሩበት ሎት መጨረሻ ላይ የእቃዎቹ ጠቅላላ ድምር ዋጋ ይገለፅ፡፡

አድራሻ፦ ከቀበና አደባባይ ወደ ጀርመን ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ላይ

ስልክ:- 011 1 26 12 70/011 1 23 48 90

በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፤ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
@TE
1,960002
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር፡-SSNT-T-500

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የካርጎ አገልግሎት ግቢ ውስጥ የኮንፈረንስ፣ የመቀየሪያ ክፍል፣ የሴፕቲክ ታንክ እና የስፖርት ሜዳ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ለስራው ብቁ የሆኑ ተጫራቾች የ ዒም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውጭ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ላ) ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው እንዲሁም የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያወጡት ጨረቃ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ይህ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 100.00 ብር (አንድ መቶ ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 (E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር SSNT-T-500 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የበ ደረሰኝ ቅጅ (Deport slip Copy) ከታች በተጠቀሰው የኢ-ሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርስን ነን ቴክኒካል ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ብር 200,000 /ሁለት መቶ/ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ከባንክ የሚቀርብ ሁኔታዊ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ አሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል፡፤

ተጫራቾች በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ግሩፕ ዋና መሥሪያ ግቢ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 9፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል

ወ/ሮ ሰላማዊት አባተ

ስሰክ ቁጥር፡- 011-5-17-42-58

ኢ-ሜይል፡- [email protected]

አየር መንገዱ የተሻለ መንገዴ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በከፊለም ሆነ በሙሱ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
@TE
4,140002
የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

የሀገር ውስጥ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ቁጥር ሙሱፋ/11/2017

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ተሽከርካሪዎች በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ


ሎት


ዝርዝር


ብዛት

1


ሎት-1


Single Cabin Pick up


1 unit

2


ሎት-2


Double cabin Pick up


2 unit

3


ሎት-3


Mini Bus 15 seat


2 unit

4


ሎት-4


Midi Bus 30 Seats


2 unit

5


ሎት-5


Electrified Hybrid SUV Vehicle


2 unit

6


ሎት-6


Station Wagon minimum 300Hp 7 seat


1 unit

7


ሎት-7


Express bus 61 Seat


1 unit

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2016/17 ዓ.ም)፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና በታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የተጠቀሱትንማስረጃዎችኮፒ በመያዝ የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ) ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት በመክፈል የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዢ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በሚወዳደሩበት ተሽከርካሪ ዓይነት በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Mugher Cement factory) ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ድረስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዢ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በዕለቱ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዢ መምሪያ ይከፈታል።

ፋብሪካው ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ 011 442 0216

ፋክስ 011 442 0688

አዲስ አበባ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
@TE
1,410001
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዕቃ ግዢ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ/ም ለት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ልዩልዩ መሳርያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ጥገና ሰርቪስ የመለዋወጫ ዕቃን ጨምሮ በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ላይ ለመወዳደር የሚችሉት፤

በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ
የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ለመሳተፍ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ

1. ለሎት 1 ብር 100

2. ለሎት 2 ብር 100

3. ለሎት 3 ብር 100

4. ለሎት 4 ብር 100

5 ለሎት 5 ብር 100

6. ሰሎት 6 ብር 100

7. ለሎት 7 ብር 100 በመክፈል ቢሮ ቁጥር 2 በግንባር በመገኘት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ማስከበርያ ለእያንዳንዳቸው ለሁሉም ሎቶች ብር 3,000/ሶስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበርያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች ለሚጫረቱበት እቃዎች ናሙና /ሳንፕል/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች የመሸጫ ዋጋውን እና ፎቶ ኮፒውን በተለያዩ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅቶ ይህ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር12 ውስጥ በግንባር በመገኘት ማስገባት ይኖርበታል።
ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 12 ውስጥ የሚከፈት ሲሆን 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን እቃ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ውስጥ ድረስ በአካል በመቅረብ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ለአነስተኛ እና ጥቃቅን መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት በሚፈቀድላቸው ዘርፍ ብቻ እንዲሳተፉ እናበረታታለን፡፡

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ከ ከተማ ወረዳ 3 አማኑኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ወደ ሰባተኛ በሚወስደው መንገድ 50ሜትር ላይ ይገኛል፡፡

ስልክ 011-2-77-56-09/10 011-8-68-53-56

አዲስ አበባ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
@TE
1,690001
INVITATION FOR BID
JIGJIGA-DEGAHABUR RURAL ELECTRIFICATION PROJECT
SUPPLY OF CONDUCTORS AND WIRES
RE-ADVERTISEMENT

Date of Issuance of IFB, UEAP-JD/01/24, October 23, 2024

The Federal Democratic Republic of Ethiopia has received a Loan from the Arab Bank for Economic Development in Africa (BADEA), hereinafter called the Bank, towards the cost of supply of conductors and wires for rural electrification in the Somalia regional state around Degahabur. It is intended to apply part of the proceeds of the Loan to cover eligible payments under the contract for the supply of Conductors. Bidding is open to all bidders from eligible countries for the procurement of goods.
The Ethiopian Electric Utility (EEU), hereinafter referred to as "the employer", now invites sealed bids from eligible countries to participate for the supply of conductors and wires.
Tendering will be by International Competitive Bidding (ICB) procedures, taking into consideration the Arab Bank for Economic Development in Africa (BADEA), only bidders from countries which are not subjected to boycott under the regulations in force in the states of BADEA and employers are eligible to bid. All goods and auxiliary services to be supplied must have origin from countries which are not subjected to boycott under the regulations in force in the state of BADEA and employer
The bid document shall be available from October 23, 2024, onward against payment of a non-refundable fee of Birr 4000.00 (Four thousand Birr) or in a convertible currency at the address: The method of payment will be cash payment at PPMO cashier's check or deposited to the Ethiopian Electric Utility accounts: EEU-Electrification Program Foreign Currency A/C No. 0101181300064 with National Bank of Ethiopia, for foreign currencies or deposited to the Ethiopian Electric Utility accounts: EEU-UEAP Account No 2.:1000604742556, Commercial Bank of Ethiopia (CBE), Mehteme Gandi branch, for the local account.
Bidders who purchase the bid document will be considered eligible to submit bids.
All bids must be accompanied by a bid security in the amount equivalent to the amount USD 50,000 (Fifty thousand US Dollars) in a freely convertible currency. The bid security shall be an unconditional Bank guarantee from a reputable Bank and must be counter-guaranteed by any Bank operating in Ethiopia it remains valid for a period of Twenty-Eight (28) days beyond the original bid validity period which will be (120+28) days.
Bids must be submitted to the office at Ethiopian Electric Utility, the projects portfolio management directorate,

Attention to: Mrs. Salma Negash

Ethiopian Electric Utility, projects portfolio management directorate, Wastina Building, (Public Servants' Social Security Administration Building,) 11th floor, Around Piassa, Room No.: PPM- procurement logistic warehouse and Facility office, Addis Ababa, Ethiopia, on or before Friday, December 13, 2024, 14:00 PM local time. Email: [email protected]

Bids will be opened in the presence of bidders' representatives on Friday, December 13, 2024, 14:30 PM local time (immediately after bid closing) at:

Ethiopian Electric Utility, projects portfolio management directorate, Wastina Building, (Public Servants' Social Security Administration Building,) 11th floor, Around Piassa,
Room No.: PPM-procurement logistic warehouse and Facility office, Addis Ababa, Ethiopia,


8. Interested eligible bidders may obtain further information from Ethiopian Electric Utility, Universal Electricity Access Program,

Attention to: Mrs. Salma Negash
Wastina Building, (Public Servants' Social Security Administration Building,) 11th floor, Around Piassa, Room PPM-procurement logistic warehouse and Facility office, Addis Ababa, Ethiopia,
Phone: +251 974 690 511
Email: [email protected] .or [email protected] (Bezawit Mekonnen)

9. The Ethiopian Electric Utility reserves the right to reject all or part of this bid.

Ethiopian Electric Utility
@TE
2,370002

Showing 11 of 11 posts

Rating

Login required

Frequently Asked Questions

What is the Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ Telegram channel about?+

Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ (@tender_ethiopia) is a Telegram channel in the Loans and Insurance category. Mission : number one choice for all tenders Ethiopian business portal contact via 0930074714 This is a free tenders / bids channel from Ethiopia. Please, share with others. Sharing is caring. በዚህ ግሩፕ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች...

How do I join Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ (@tender_ethiopia) on Telegram?+

Open the channel profile on tgdio, then use the Join / Open in Telegram button to go to @tender_ethiopia in the Telegram app or web client and subscribe for free.

Is Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ a good Loans and Insurance channel to follow?+

On tgdio you can check Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ's rating, user reviews, ranking, and latest posts before joining. It currently lists about 2,685 subscribers on tgdio. Compare it with similar Loans and Insurance channels in the same category.

Where can I see Tender Ethiopia /TE/የጨረታ ቴክኖሎጂ stats and latest posts?+

On tgdio, open the @tender_ethiopia channel page for subscriber stats, ranking, ratings, and recent posts. Use the Stats link on the profile for deeper growth and activity charts.